ኢሞ ላይ እስክሪን እሪከርድ እንዳትደረጉ block ማድረግ ትችላላችሁ
Автор: Abe Tech Tips
Загружено: 2025-10-08
Просмотров: 22589
#በ imo (ኢሞ) ላይ የግል ውይይት፣ ፎቶ ወይም ቪዲዮ ጥሪ ሲያደርጉ የደህንነት ስጋት አሳስቦዎታል? ሳያውቁት ማንም ሰው ንግግርዎን በስክሪን ሪከርድ እየቀዳ ወይም ፎቶ እየነሳ ሊሆን ይችላል!
በዚህ ፈጣን እና ቀላል መማሪያ ቪዲዮ ውስጥ፣ የእርስዎን የቪዲዮ ጥሪዎች ፍፁም ሚስጥራዊ የሚያደርግ አንድ ወሳኝ ሴቲንግ እንዴት ማስተካከል እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ አሳይዎታለሁ። ሚስጥራዊነትዎ በእጃችሁ ነው! 🔒
#imo #imoPrivacy #imoSecurity #ኢሞ #ሚስጥር Tech Tutorials,
#apple Reviews
#android Tips
#Smartphone Tricks
#How to Use Android,
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: