Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ ታፋ
Автор: Melegna | መለኛ
Загружено: 2024-03-13
Просмотров: 9913
ሩዝ በዶሮ ታፋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች
ይህ መጠን ለ3 ሰው በቂ ነው
2 ራስ ሽንኩርት ሺሪ ሚሪ የተከተፈ
ደቆ የተከተፈ የሾርባ ቅጠል
3 የዶሮ ታፋ
የማባያ ስልሱን ለማዘጋጀት
2 የሾርባ ማንኪያ ማዮኔዝ
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ዳጣ
2 የሾርባ ማንኪያ ኬች አፕ
ዶሮውን ለመቀመም
3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
በቡና ማንኪያ ልኬት (1 ፓፕሪካ፣ 1 ቁንዶ በርበሬ ፣ 1 እርድ ፣ 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት፣ 1 ሮዝሜሪ እና 1 ቀረፋ )
-2 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ (አማራጭ ጨው)
ዶሮውን ለመጥበስ
4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
1 የዶሮ መረቅ
1 ከግማሽ ኩባያ ሩዝ
2 ብርጭቆ ውሃ ወይም ሩዙ ሙሉ ለሙሉ ተሸፍኖ ትንሽ ከፍ አድርጎ መጨመር
1 ቁንጥር ጨው
ማባያ
ዳቦ ወይም ቂጣ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: