ሙሉ የቤት ዕቃ ዋጋ በፓኬጅ || ሶፋ ቁም ሳጥን : ጠረጴዛ : ቲቪ ስታንድ 6 December 2025
Автор: ማራኪ ፕሬስ - Maraki Press
Загружено: 2025-12-06
Просмотров: 158
ሙሉ የቤት ዕቃ ዋጋ በፓኬጅ || ሶፋ ቁም ሳጥን : ጠረጴዛ : ቲቪ ስታንድ
ቤቶን ለመቀየር አስበዋል? ወይስ ወደ አዲስ #ቤት ልትገቡ ነው? 🏠✨
በዚህ ቪዲዮ አስገራሚ የሙሉ ቤት #ዕቃ (Full House Package) ከዋጋቸው ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል። ዘመናዊ ሶፋዎች፣ ውብ ቁም ሳጥኖች እና #ቲቪ ስታንድ ጭምር በአንድ ላይ በቅናሽ #ዋጋ!
በዚህ ቪዲዮ
🛋️ ዘመናዊ የሶፋ ዲዛይኖች
🚪 ቁም ሳጥኖች: ባለ 2፣ 3 ተከፋች
🍽️ የመመገቢያ #ጠረጴዛዎች: ከነ ወንበሮቻቸው (Dining Tables)
💰 ዝርዝር የዋጋ መረጃ #በፓኬጅ
Like እና Subscribe ማድረግ እንዳይረሱ! አዳዲስ እና ቅናሽ የሆኑ የቤት ዕቃ መረጃዎች እንዲደርሶት የደወል ምልክቷን ይጫኑ። 🔔
#EthiopianFurniture #Sofa #Wardrobe #Discount #AddisAbaba #የቤትዕቃዋጋ
#ማራኪ_ፕሬስ
#maraki_press - 0964547402 ይደውሉ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: