📌እንደኔ ጀማሪ ለሆናችሁና ዩቱብ ለመጀምር ያሰባችሁ፤ beginner content creator like me
Автор: Tsegish INFO
Загружено: 2025-08-22
Просмотров: 52
✅ 1. የGoogle አካውንት (Gmail)
ዩቲዩብ ከGoogle ጋር የተያያዘ ስለሆነ በመጀመሪያ አንድ Gmail አካውንት ያስፈልጋል።
ከዚህ በኋላ ቻናል በእሱ ላይ ታቀናለህ።
✅ 2. የዩቲዩብ ቻናል ፍጠር
የሚስማማ ቻናል ስም (Brand Name) ይምረጡ።
ከዚያ በኋላ ቻናል በመፍጠር የመጀመሪያውን ማስተካከያ ያድርጉ (Profile picture, Banner, Description)።
✅ 3. እቅድ እና ይዘት ሀሳብ
ቻናል የምትያዙበት ክፍል (Niche) ይምረጡ።
ምሳሌ፦ መዝናኛ, ቴክኖሎጂ, ትምህርት, ዜና, ቪሎግ, ሙዚቃ።
አንድ የይዘት እቅድ ያዘጋጁ። ምን ዓይነት ቪዲዮ ታቀርባላችሁ?
#EthiopianYouTuber #OnlineBusinessEthiopia #ContentCreationTips #MakeMoneyOnlineEthiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: