Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የአእላፋት ዝማሬ የሚጠና መዝሙር

Автор: ዳዊት የገብርኤል

Загружено: 2025-12-12

Просмотров: 695

Описание:

@zimaremelaekt
በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ | የአእላፋት ዝማሬ

በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ
በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ
አለምና መላው ያንተው አይደለም ወይ
የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለም ወይ /2/
አዝ
ኪሩቤል ሱራፌል ቅዱስ ሥሉስ ያሉህ       
መላዕክት በራማ የሚያመሰግኑህ
ድንቅ መካር ኃያል ኤልሻዳይ ነህና
ትቢያ ነኝ ምን ልስጥህ ምንስ አለኝና/2/
አዝ
ቅዱሱን  መስዋዕት ልዑል ስለሚወድ
ምን ይዤ ልምጣና በአምላኬ ፊት ልስገድ
ወደ ላይ በሰማይ ወደ ታች በጥልቀት
አምላኬ  የት አለህ የማትገኝበት
ጌታ ሆይ የት አለህ የማትገኝበት
አዝ
በኪዳን በፀሎት ቅዳሴ ሰዓታት
አንተ የሰጠኸኝ የመንፈስ ቅዱስ ሀብት
መልሰን ወደ አንተ ብንሰጥ ምንድነው
ተወው ጉዳችንን ስስታችን ይኸው/2/
አዝ
ሀብትና ንብረቴስ ጉልበቴስ ምንድነው
ጤናን የሰጠኸኝ ከአንተ በቀር ማነው
በሰጠኸኝ እድሜ በሕይወት ዘመኔ
ከገላዬስ ቢሆን የትኛው ነው የኔ
ከአካላቴስ ቢሆን የትኛው ነው የኔ

የአእላፋት  ዝማሬ የሚጠና መዝሙር

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

"በምን ደስ ላሰኝህ" | ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ| 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ

የ አእላፋት ዝማሬዎች 2025  ye aelafat zmarewoch

የ አእላፋት ዝማሬዎች 2025 ye aelafat zmarewoch

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | እጅግ ድንቀ የሆነ የአእላፋት ዝማሬ | በኢትዮጵያ ጃንደረባ ትውልድ - 2017 Melody of myriad @AryamMedia

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | እጅግ ድንቀ የሆነ የአእላፋት ዝማሬ | በኢትዮጵያ ጃንደረባ ትውልድ - 2017 Melody of myriad @AryamMedia

የመድኃኔዓለም መዝሙሮች | medhanialem mezmur collection | Ethiopian Orthodox Tewahedo

የመድኃኔዓለም መዝሙሮች | medhanialem mezmur collection | Ethiopian Orthodox Tewahedo

የአእላፋት ዝማሬ ስብስብ  2018

የአእላፋት ዝማሬ ስብስብ 2018

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael

አረቄ እጠላለሁ !! ከእናትሽ ጋር እነጋገራለሁ!! አስደናቂዋ ህጻን ኤልዳና ያቀረበቸው የሰላም ጥሪ!!#dinklijoch  #donkeyyoutube #ድንቅልጆች

አረቄ እጠላለሁ !! ከእናትሽ ጋር እነጋገራለሁ!! አስደናቂዋ ህጻን ኤልዳና ያቀረበቸው የሰላም ጥሪ!!#dinklijoch #donkeyyoutube #ድንቅልጆች

🛑 ተወዳጅ የእመቤታቸን መዝሙሮች ስብስብ #Ethiopian Orthodox Tewahdo #Maryam_mezmur #ህዳር_ፂወን  @Hosaenamedia

🛑 ተወዳጅ የእመቤታቸን መዝሙሮች ስብስብ #Ethiopian Orthodox Tewahdo #Maryam_mezmur #ህዳር_ፂወን @Hosaenamedia

ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን || ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ || ዘማሪት አዜብ ከበደ || ሙኩራብ @21media27

ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን || ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ || ዘማሪት አዜብ ከበደ || ሙኩራብ @21media27

አዲስ ዝማሬ

አዲስ ዝማሬ "ይቅር በል እንጂ አትፍረድ" ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ | YIKIR EL ENJI ATIFRED (Official Visualizer)

🔴አዲስ ቪዲዮ

🔴አዲስ ቪዲዮ "ናና አማኑኤል"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ nana amanuel video @zemarithiwotOfficial

"ስለማይነገር ስጦታው" | ዘማሪ ቸርነት ሰናይ| 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር| በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ

🔴ሞገድ ሲመታኝ ||

🔴ሞገድ ሲመታኝ || "ቸርነትህ ነው" || ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ@ZegolaLiveSound

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን | መጋቤ ምሥጢር ሰለሞን ተስፋዬ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ  | በኢጃት- ጃን ያሬድ

ሶበ ተዘከርነሃ ለጽዮን | መጋቤ ምሥጢር ሰለሞን ተስፋዬ | 2017 የአእላፋት ዝማሬ | በኢጃት- ጃን ያሬድ

በኤፍራታ ምድር ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ | be efrata midir

በኤፍራታ ምድር ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ | be efrata midir

በንጹሕ ደሙ ያዳነን||Bentsuh Demu Yadanen||ዘማሪ ገብረአምላክ ደሳለኝ@Betehage_Media‬#2025mezmur

በንጹሕ ደሙ ያዳነን||Bentsuh Demu Yadanen||ዘማሪ ገብረአምላክ ደሳለኝ@Betehage_Media‬#2025mezmur

በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ  @MenkerMezmur21

በምን እፅናናለሁ‼️ድንቅ ዝማሬ በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ @MenkerMezmur21

'በልቤ ከተማ' በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን ′Belibe Ketema' zemarit Nardos kasahun

'በልቤ ከተማ' በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን ′Belibe Ketema' zemarit Nardos kasahun

Kidane Mihret Enate

Kidane Mihret Enate

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]