ለሱቅ እና ለግል ወጪዎ ማስተዳደሪያ የሞባይል አፕፕ
Автор: All Standard
Загружено: 2025-11-14
Просмотров: 59
እያንዳንዱ በንግድ እንቅስቃሴዎ ያለን የእቃዎችን የክፍያ እና ዱቤዎችን እንዲሁም የከፈልነው እና ያልከፈልነውን ግዢ መዝግበን የምንይዝበት
የእለት ገቢያችንን እና ወጪያችንን ደሞዝን ጨምሮ ለምን እና መቼ ስንት ብር አወጣን ብለን ብንል
እቁብ፣አክስዮን እና መሰል መዋጮዎችን በአንድ ለመያዝ እና ለአባላትም ጭምር ሼር አድርገን እኩል እንድንከታተል ብንል
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: