የማሽተት ችሎታ መቀነስ እና የደም ስር እብጠት ሕክምና /NEW LIFE/
Автор: ebstv worldwide
Загружено: 2024-11-07
Просмотров: 1243
ሽታን መለየት አለመቻል
ዋና ዋና ከሚባሉት የስሜት ህዋሳት ውስጥ አንዱ የሆነው የማሽተት ችሎታ ነው። ብዙ ሰዎች የማሽተት ችሎታቸውን በተለያዩ ምክንያቶች ሊያጡ ይችላሉ። ከዚህም አንዱ በተደጋጋሚ ለጉንፋን ወይም ለኮቪድ መጋለጥ የማሽተት ችሎታን ሊቀንስ ይችላል። በመሆኑም የማሽተት ችሎታ ማጣት መንስኤውን ፤ ምልክቱን እንዲሁም የህክምና አማራጩን በተመለከተ በዛሬው አዲስ ህይወት ፕሮግራማችን በስፋት ቆይታ ተደርጎበታል።
Inability to detect smell
One of the most important senses is the sense of smell. Many people can lose their sense of smell for a variety of reasons. One of them is that repeated exposure to the flu or Covid-19 can reduce the ability to smell. Therefore, the cause of loss of smell the symptoms and treatment options are discussed in detail in our New Life program today.
የደም ስር እብጠት
የደም ስር እብጠት መንስኤውን፤ ምልክቱን እንዲሁም የህክምና መንገዱን በተመለከተ ቆይታ ተደርጎበታል፡፡
Blood vessel swelling
The cause of varicose veins; Regarding the symptoms and the treatment re discussed in our New Life program today.
አዲስ ሕይወት ሰፋ ያሉ የጤና ጉዳዮችን የሚዳስስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን በሕክምና ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድረጎ . የህክምና እና የታካሚዎች ስጋት እንዲሁም ሌሎች የጤና ጉዳዮችን ከሰፊ የባለሙያ ማብራሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መሚሰጥ መልኩ ያቀርባል።
New Life is a compelling television program dedicated to exploring diverse health issues, with a particular focus on medical conditions. We bring public awareness to medical and patient concerns and other health topics through insightful discussions and expert analysis. Join us for informative content delivered by professionals, shaping a better understanding of health and well-being.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#new_life
Follow us on:
tiktok https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: