Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የዘመነ: ክረምት: መዝሙር||በመምህር: ዐምደ: ወርቅ: እስጢፋኖስ

Автор: Beata Sunday School በአታ ሰንበት ት/ቤት

Загружено: 2024-07-15

Просмотров: 402

Описание:

ክረምትን፡ በተመለከተ
+++++++++++++
የዜማው፡ ሥርወ፡ ኀይለ፡ ቃል
👇👇👇
ሃሌ፡ ሉያ፡ ዘይገለብቦ፡ በደመና፤ ወያስተዴሉ፡ ክረምተ፡ ለምድር፣ ያበቊል፡ ሣዕረ፡ ውስተ፡ አድባር፤ ተሠሀለነ፡ ዘሐወጽካ፡ ለምድር፡ በዕለተ፡ ሰንበት።
+++
ግስ፡ 👉 ሃሌ፡ ሉያ፡ ዘይገለብቦ፡ ለሰማይ፡ በደመና፡ ወያስተዴሉ፡ ያስተዴሉ፡ ክረምተ፡ ለምድር፤
ያበቊል፡ ሣዕረ፡ ውስተ፡ አድባር፡ ተሠሀለነ፡ ዘሐወጽካ፡ ለምድር፡ በዕለተ፡ ሰንበት።
👇👇👇
ምልሰት (ትርጉም)፡
ሰማይን፡ በደመና፡ የሚጋርደው፡ የሚሸፍነው፡ ክረምትንም፡ ለምድር፡ የሚያዘጋጀው፡ እግዚአብሔር፡ በተራሮች፡ ላይ፡ የለመለመ፡ ሣርን፡ ያበቅላል፤ በዕለተ፡ ሰንበት፡ ምድርን፡ የጎበኘኻት፡ አንተ፡ ይቅር፡ በለን፡ ማረን።

ደግሞም፡ ይኽነን፡ ኀይለ፡ ቃለ፡ ነገር፡ ማለት፡ የዚኽን፡ ነገር፡ ቃል፡ ኀይል፡ በብሉይ፡ ኪዳን፡ ሕግ፡ ውስጥ፡ እንደ፡ አሉ፡ ኾኖ፡ ትንቢታዊ፡ ምስጢረ፡ ትርጓሜውን፡ ያብራሯል።
👇👇👇
¶እግዚአብሔር፡ አብ፡ ሰማያዊ፡ አካላዊ፡ ቃሉን፡ ወገብረ፡ መንጦላዕተ፡ ሥጋ፡ ሰብእ፡ መዋቲ፡ ማለት፡ የመዋቲ፡ ሥጋን፡ መጋረጃ፡ አደረገ፤ እንዲል፡ ቅዱስ፡ ያሬድ፡ አማናዊ፡ ደመና፡ በተባለች፡ በቅድስት፡ ድንግል፡ ማርያም፡ ሥጋ፡ የሚጋርደው፣ መልኣካዊ፡ ብሥራት፡ ክረምትንም፡ የተጠማች፡ ምድር፡ ለተባለች፡ እመቤታችን፡ ያዘጋጀ፡ ርሱ፣ ተራሮች፡ የተራራ፡ ራሶች፡ በተባሉ፡ ሐዋርያት፡ ልቡና፡ ውስጥ፡ የለመለመ፡ ሣር፡ ትምህርተ፡ ወንጌልን፡ ያበቅላል።
+++
ደግሞም፡
ምድር፡ ጽምዕት፡ ዘኢሳይያስ፡ የተባለች፡ እመቤታችን፡ ቅድስት፡ ድንግል፡ ማርያምን፡ መጋቢት፡ ኻያ፡ ዘጠኝ፡ በዕለተ፡ ሰንበት፡ ከሰዓተ፡ መዓልቱንም፡ በሦስት፡ ሰዓት፡ በአካላዊ፡ ቃልኽ፡ ፅንስ፡ የጎበኘኻት፡ የሰንበት፡ ጌታም፡ ልዑል፡ እግዚአብሔር፡ ይቅር፡ በለን፡ ማረን።
++++++++++++++++++++
መምህር፡ ዐምደ፡ ወርቅ፡ እስጢፋኖስ
የሰንበት፡ ት/ቤቱ፡ አባል፡ እና፡ መምህር

የዘመነ: ክረምት: መዝሙር||በመምህር: ዐምደ: ወርቅ: እስጢፋኖስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

"ልቤ ልብ ገዝቶ" ያሬዳዊ ዝማሬ በ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም (ዘበአታ) Libe lib gezto by D/n Fekade Betemariam ze beata

የሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ እና የኢንጅነር ልዕልት ክፍሌ ሥርዓተ ተክሊል በከፊል

የሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ እና የኢንጅነር ልዕልት ክፍሌ ሥርዓተ ተክሊል በከፊል

Почему пожилые умирают не от сердца, а из-за ног

Почему пожилые умирают не от сердца, а из-за ног

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ማር ሚካኤል " | Mar Michael | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ሊቂ እጣነ ሞገር ቅኔ ሲቀኙ ድምፀ መረዋው ሊ/ማ ልሳነ ወርቅ ተስፋው ምሬቱን ቀሸረው።ዜማ ለሚማሩ ሼር ኮፒ ፣ላይክ ፣ሰብስክራይብ ያርጉት።

ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ሊቂ እጣነ ሞገር ቅኔ ሲቀኙ ድምፀ መረዋው ሊ/ማ ልሳነ ወርቅ ተስፋው ምሬቱን ቀሸረው።ዜማ ለሚማሩ ሼር ኮፒ ፣ላይክ ፣ሰብስክራይብ ያርጉት።

በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ እና የመንፈስ ልጃቸው መ/ር ፈቃደ ቤተ ማርያም #ኪነጥበብ #ethiopiaorthodox #mazmur #mazmur

በኩረ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ እና የመንፈስ ልጃቸው መ/ር ፈቃደ ቤተ ማርያም #ኪነጥበብ #ethiopiaorthodox #mazmur #mazmur

የኔ መሀሪ ሁሉን መርሻዬ || በዘማሪት ኤደን ነዋይ@21media27

የኔ መሀሪ ሁሉን መርሻዬ || በዘማሪት ኤደን ነዋይ@21media27

Эти 8 Фраз выдают Глупца за секунду! Вы слышите эти фразы каждый день! Еврейская мудрость

Эти 8 Фраз выдают Глупца за секунду! Вы слышите эти фразы каждый день! Еврейская мудрость

እግዚአብሔር አዋቂ ነው || EGZIABHER AWQI NW  Zemari Yeabkal Desaleng and zemarti kidist kelemu@washintmedia

እግዚአብሔር አዋቂ ነው || EGZIABHER AWQI NW Zemari Yeabkal Desaleng and zemarti kidist kelemu@washintmedia

ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN

ሶበሰ ይውረዱ መላእክት....mezmur ..ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ .. ETHIOPIAN

#ዝማሬ ቁጥር ፩ #የጥበብ መጀመሪያ  #በዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም (ዘበአታ)

#ዝማሬ ቁጥር ፩ #የጥበብ መጀመሪያ #በዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም (ዘበአታ)

🔴አዲስ ቪዲዮ

🔴አዲስ ቪዲዮ "ናና አማኑኤል"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ nana amanuel video @zemarithiwotOfficial

Мозг стареет от этих фруктов! Хирург показал, что происходит внутри сосудов…

Мозг стареет от этих фруктов! Хирург показал, что происходит внутри сосудов…

የንስሐ ዝማሬ አልበም - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ |🔴ሀበ ጥንተ ነገር | Zemari Daniel Tibebesilassie - EP  Habe Tinte neger

የንስሐ ዝማሬ አልበም - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ |🔴ሀበ ጥንተ ነገር | Zemari Daniel Tibebesilassie - EP Habe Tinte neger

87ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ወፈፌ ሴት ሆና አድጋ  እምነት የሚጥልባት ጠፋ

87ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ወፈፌ ሴት ሆና አድጋ እምነት የሚጥልባት ጠፋ

#DembeAmlak ዘተዋሕዶ #EritreanOrthodoxMezmur Brhaney Eiki (ብርሃነይ ኢኺ መራሒት መንገደይ ) By Zemarit Feven Tesfu

#DembeAmlak ዘተዋሕዶ #EritreanOrthodoxMezmur Brhaney Eiki (ብርሃነይ ኢኺ መራሒት መንገደይ ) By Zemarit Feven Tesfu

አዲስ የንስሃ ዝማሬ

አዲስ የንስሃ ዝማሬ "ልቤ ልብ ገዝቶ" ዘማሪ ዲያቆን ፈቃደ ቤተ ማርያም

ንዒ ኀቤየ - ወረብ|| ኅዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም.

ንዒ ኀቤየ - ወረብ|| ኅዳር 03 ቀን 2018 ዓ.ም.

Misteregnaye

Misteregnaye

አዲስ መዝሙር

አዲስ መዝሙር "የኤልሳዕ ማሰሮ" ዘማሪ ዲ/ን ፈቃደ ቤተ ማርያም (ዘበዓታ)

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]