Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ምስጋና "ኢዮብ ጤናውን፣ ሀብቱን፣ ልጆቹን፣ ሚስቱን፣ ዘመዶቹን ሁሉ አጥቶ አመስጋኝ ነበር!" - የእኛስ ሕይወት? ምስጋናዎን የረሱት መቼ ነው?

Автор: ያሬድ ውይይት Weyeyet

Загружено: 2025-10-03

Просмотров: 94

Описание:

🙏 ኢዮብ ጤናውን፣ ሀብቱን፣ ልጆቹንና ዘመዶቹን ሁሉ በአንድ ጊዜ አጥቶ ሳለ፣ "እግዚአብሔር ሰጠ፣ እግዚአብሔርም ነሳ፤ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን" ብሎ ነበር። የእኛ የምስጋና ሕይወት ግን የት ላይ ነው?

የምስጋና ሕይወት ማለት መልካም ነገር ሲደረግልን ብቻ የምናቀርበው ቃል ሳይሆን፣ በልባችን ጽላት ላይ ተጽፎ የተቀመጠ የመንፈስ ፍሬ ነው። የምስጋና ሕይወት የሚኖር ሰው የተደረገለትን ሥራ እና የተፈጸመለትን መልካም ነገር ሁሉ የማይረሳ ለዚህም ምስጋናውን በደስታ የሚገልጽ አዋቂ ሰው ነው። ለእግዚአብሔርና ለሰዎች የሚያቀርበው ምስጋና በልቡ ጽላት ላይ ተጽፎ የተቀመጠ በመሆኑ ምስጋና ከአንደበቱ ፈጽሞ ጠፍቶ አያውቅም።

ለተደረገልን ነገር ሁሉ ምስጋን ስናቀርብ እግዚአብሔርን እየባረክን፣ የሰጠንን ፍቅሩንና ትህትናውን እየገለጽን መሆኑም ልንረዳ ይገባል። እግዚአብሔር በምንም በኩል የተለያዩ መልካም ነገሮችን ካደረገልን ከእግዚአብሔር በተጨማሪ እነዚያን መልካም ነገሮች እንድንቀበል ምክንያት ለሆኑ ሰዎች ምስጋና መስጠት ተገቢ ነው። ስለተደረገልን ሁሉ ለምኜ ወይም ጠይቄ ሳይሆን ወደው ያደረጉት ነው የምንል ከሆነ የራሳችንን የምስጋና ሕይወት ቆም ብለን መመርምር ግድ ይሆናል። በሰው ሕይወት ውስጥ ሀዘንና ደስታ በተለያየ ጊዜ ያጋጥማል። ቢሆንም በማንኛውም ጊዜ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ልናመሰግን ይገባል።የእግዚአብሔር ልጆች ሆነን ሁልጊዜ ደስተኞች በመሆን ስለሁሉ ነገር ክርስቶስን እናመስግን።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡-

የምስጋና ሕይወት የሚኖር ሰው ማን ነው?

ኢዮብ ሁሉንም ባጣ ጊዜ ያሳየው የምስጋና ሕይወት ለእኛ ምን አስተምሮት አለው?

"ለምኜ ወይም ጠይቄ አይደለም፣ ወዶ ያደረገው ነው" ከማለት በፊት የራሳችንን ሕይወት መመርመር ለምን ያስፈልጋል?

በሐዘን፣ በጭንቀትና በፈተና ጊዜያት ስለ ሁሉ ነገር ክርስቶስን ማመስገን እንዴት ይቻላል?

ለሰዎች ምስጋና ማቅረብ ለእግዚአብሔር የምናቀርበው ምስጋና አካል የሆነው ለምንድን ነው?

ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱና በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የማመስገን ልምድን እንዴት መገንባት እንደሚችሉ ይወቁ። ሼር በማድረግ ለሌሎችም የምስጋናን ብርሃን ያብሩ!

#ምስጋና #የምስጋናሕይወት #ኢዮብ #መንፈሳዊትምህርት #የእግዚአብሔርቃል #ሁልጊዜእናመስግን

ምስጋና  "ኢዮብ ጤናውን፣ ሀብቱን፣ ልጆቹን፣ ሚስቱን፣ ዘመዶቹን ሁሉ አጥቶ  አመስጋኝ ነበር!" - የእኛስ ሕይወት? ምስጋናዎን የረሱት መቼ ነው?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

5 супов, которые омолаживают организм изнутри: советы врача

5 супов, которые омолаживают организм изнутри: советы врача

😭የልጅነት ህልሜ ተቀጭቷል! እናትና አባቴ አንገታችሁን እንዳስደፋሁ አውቃለሁ! የየትኛውም ሃይማኖት ተከታዮች ሁኑ ሰው መግደል በእናንተ ሃይማኖት ያጸድቃል?

😭የልጅነት ህልሜ ተቀጭቷል! እናትና አባቴ አንገታችሁን እንዳስደፋሁ አውቃለሁ! የየትኛውም ሃይማኖት ተከታዮች ሁኑ ሰው መግደል በእናንተ ሃይማኖት ያጸድቃል?

አሰላሙ አ😘ለይኩም is live!

አሰላሙ አ😘ለይኩም is live!

ምነው ቆንጆ ሳልሆን ተራ አርገህ ብትፈጥረኝ! ሰይፉ ፋንታሁን ለሪፖርተር የሰጠው ክብር! ኮሜዲያን ወንደወሰን በድንገት አረፈ! REACTION VIDEO

ምነው ቆንጆ ሳልሆን ተራ አርገህ ብትፈጥረኝ! ሰይፉ ፋንታሁን ለሪፖርተር የሰጠው ክብር! ኮሜዲያን ወንደወሰን በድንገት አረፈ! REACTION VIDEO

ጸሎት አልሆነልኝም ለምትሉ/ጸሎት ላይ ትኩረት የማጣት ችግር እና መፍትሄው/ፈጣሪ አይሰማኝም ከማለት በፊት ይህንን እዩ!

ጸሎት አልሆነልኝም ለምትሉ/ጸሎት ላይ ትኩረት የማጣት ችግር እና መፍትሄው/ፈጣሪ አይሰማኝም ከማለት በፊት ይህንን እዩ!

🔴ጾመ ነብያት🔴ጾም ምንድነው?🔴እስከ ስንት ሰዓት መጾም አለብን🔴ጾመ ገና

🔴ጾመ ነብያት🔴ጾም ምንድነው?🔴እስከ ስንት ሰዓት መጾም አለብን🔴ጾመ ገና

Жириновский предсказал, когда завершится война в Украине —и всё идёт по его плану!

Жириновский предсказал, когда завершится война в Украине —и всё идёт по его плану!

ምስጋና | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ለማሰላሰል | #Thanksgiving_Bible_verses_in_Amharic

ምስጋና | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ለማሰላሰል | #Thanksgiving_Bible_verses_in_Amharic

የማይታመን ክስተት ተፈጠረ | ወንድምዬ

የማይታመን ክስተት ተፈጠረ | ወንድምዬ

የትዳር መስፈርት/ የፍቅር ምርጫ/ አንዳንድ ወንዶች መሽተትን የወንድነት ምልክት ታደርጉታላችሁ! እድሜያችንን የሚያባክኑት የማይጨበጡ የትዳር መስፈርቶች

የትዳር መስፈርት/ የፍቅር ምርጫ/ አንዳንድ ወንዶች መሽተትን የወንድነት ምልክት ታደርጉታላችሁ! እድሜያችንን የሚያባክኑት የማይጨበጡ የትዳር መስፈርቶች

😭 ልብ የሚነካው የኮሜዲያን ወንደሰን አውራሪስ ቀብር ሥነሥርዓት! | ድርሹ ዳና ምን ደረሰባት? የአርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ልደት REACTION VIDEO

😭 ልብ የሚነካው የኮሜዲያን ወንደሰን አውራሪስ ቀብር ሥነሥርዓት! | ድርሹ ዳና ምን ደረሰባት? የአርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ልደት REACTION VIDEO

Ethiopian Bishoftu Airport City Changes African Aviation  ቢሾፍቱ አየር ማረፊያ

Ethiopian Bishoftu Airport City Changes African Aviation ቢሾፍቱ አየር ማረፊያ

እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም/ እርሱ በሰው ቁስል የሚደሰት ነው!/ ልጠጣ ወይስ ልሂድ?

እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም/ እርሱ በሰው ቁስል የሚደሰት ነው!/ ልጠጣ ወይስ ልሂድ?

ፕራንክ /ገንዘብ ካመጣ ገመናዬ ይውጣ!/ የገመና ንግድን እናቁም! PRANK የእናንተ ሳቅ በሌሎች ውርደት የተገዛ ነው!

ፕራንክ /ገንዘብ ካመጣ ገመናዬ ይውጣ!/ የገመና ንግድን እናቁም! PRANK የእናንተ ሳቅ በሌሎች ውርደት የተገዛ ነው!

አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ .ሩታ ከቤት ወጣች😭😭

አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ .ሩታ ከቤት ወጣች😭😭

How to start Dropshipping/ ኢትዮጵያ ውስጥ

How to start Dropshipping/ ኢትዮጵያ ውስጥ

НИКОГДА Не Говорите ЭТО Нытикам! Вы Забираете Их БОЛЕЗНИ и КАРМУ

НИКОГДА Не Говорите ЭТО Нытикам! Вы Забираете Их БОЛЕЗНИ и КАРМУ

5 опор, которые дают пожилым людям счастье и спокойствие — вместо ожиданий от семьи

5 опор, которые дают пожилым людям счастье и спокойствие — вместо ожиданий от семьи

Он хотел унизить ислам, но через 5 минут...

Он хотел унизить ислам, но через 5 минут...

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

Просыпаетесь между 3 и 5 утра? Сделайте ЭТИ 5 вещей | Еврейская Мудрость

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]