ምሩፅ ይፍጠር፤ የማርሽ ቀያሪው ያልተነገረ ሚስጥራዊ ገድል!
Автор: Edilu Nigussie Ethiopia
Загружено: 2025-09-18
Просмотров: 236
በአትሌቲክስ ዓለም ታሪክ የሰራ ነው ምሩፅ ይፍጠር፡፡ በ1970ዎቹ የሩጫ ዓለምን ያስደመመው አትሌት። ማንም በማይጠብቀው ሰዓት ፍጥነቱን የሚጨምረው 'ማርሽ ቀያሪው' የተባለው የብዙዎችን ልብ የገዛው እና በስፖርት ዓለም ውስጥ አሻራውን ያሳረፈ ታላቅ አትሌት ነው። ይህ ፊልም የእርሱን የህይወት ጉዞ ከልጅነት እስከ ዝነኛው የኦሎምፒክ ድል ድረስ የሚቃኝ ሲሆን፣ የድሉን ጣዕም፣ ፈተናዎችን እና ቆራጥነቱን በጥልቀት ይዳስሳል።
የEdilu Nigussie Ethiopian የዩቲዩብ ቻናል Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ፣ ታሪክ ነክ፣ ነገረ ወንጀል እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ
#athletes #athletics #trackandfield #olympics #track #sports
#bigdam #ethiopianbigdam #debebsefu #book #pome #ethiopia #lijiyasu Ethiopianhestroy #ethiopianews #news_of_ethiopia #ዜና #ኢትዮጵያ #fetadaily #amharicnews #ሩሲያ #ዩክሬን #Tigray #Amhara #Oromia #ትግራይ #አማራ #EthioForum #Eritrea #ኤርትራ #ReyotMedia #Lualawi #መከላከያ #Eritrea #AssabEthiopia #Redsea #አሰብ #ቀይባህር #crimestroy #lovestroy #news#ጥበብ #ኪነት #አባይ #ኢትዮጵያማንነት #ታሪክ #history
#athletes #athletics #trackandfield #olympics #track #sports
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: