የፍቅር መአድ ከሀገር ባለውለታዎች!
Автор: ADU ፋና በጎ አድራጎት
Загружено: 2026-01-10
Просмотров: 99
ፋና በጎ አድራጎት በ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በ ተማሪዎች ቅን ሀሳብ የተመሰረተ ማህበር።ክኖርና ቃርያ በተማሪዎች ካፌ በመሸጥ ኣቅመ ደካሞች ያግዛል፣ለ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የማተርያልና የስነልቦና እገዛ የሚያስፈልጋቸው ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል አና ዳቦ በበሰብሰብ ተፈናቃዮች ማገዝ። ።ሰው ለማገዝ ሰው መሆን በቂ ነውና ይህ ማህበር ከፓለቲካ፣ዘር፣ሀይማኖት፣ብሄር፣ፆታ...ነፃ ነው።
50ሎሚ ለ1ሰው ሸክም ለ50 ጌጥ!!ለበለጠ መረጃ ዩቲባችን ይከታተሉ ወይም በ 0938777731 ሽሽይ ሓጎስ (media)፣0990361226ርግበ /ሚካኤልሊቀ መምበር) 0962566654ካሕሳይ(ካሕሳይ) #fana charity association at adigrat university# fana bego adragot mahber be adigrat university #shishay hagos
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: