ጓደኛ የነገረንን ሁሉ እውነት ነው ብለን መቀበል ግድ አይደለም🌹
Автор: ETHAFRICA TUBE ኢትአፍሪካ ቲዩብ
Загружено: 2026-01-26
Просмотров: 291
A friend in need a friend indeed .Friendship is a good communication between friends.
Friends are always closely exchange ideas secrets issue regarding to social interaction.
We need to love ,treat,protect our friends from any harmful things .But our l9ve mus not pass the limit.Love your friends but take care from all harmful communication and do not always accept all information from your friends as if they are all true.
LOVE OTHERS BUT NEVERS TRUST without limit . Just have good border .
ጥሩ ጓደኝነት በችግርም በደስተም አብሮነትን ያካትታል። ጓደኝነት መረጃንና ክስተቶችን ሀሳቦችን ሚስጥሮቻችንን አብረን የምናሳልፍበት ማህበራዊ ግንኙነት ነው።
ነገር ግን ጓደኞቻችንን የፈለገውን ን ያህል የምንወዳቸውና የምናቀርባቸው ቢሆንም የነገሩን መረጃ ኸይም ሀሳብ ሁሉ እውነት ነው ብለን ከመቀበል መቆጠብ አለብን። ለሁሉም ነገር ልክ ማበጀት ተገቢ ነው።
ጓደኛህን ውደደው እንጂ ከልክ ያለፈ ዕምነት ልትጥልበት እንደሚገባ ወይም እንደማይገባ ማሰብ ግድ ነው።
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: