Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

እግዛብሔርን የሚፈራ ወንድ በምን ይለያል? - - - Appeal for Purity

Автор: Appeal for Purity

Загружено: 2025-12-22

Просмотров: 3919

Описание:

አብዛኛው ሴት በተፈጥሮ እግዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ ለማግባት ትፈልጋለች ፡ እናም ይህ ፍላጎት ውብ ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር የተሰጠ ነው።

ዛሬ ግን ብዙ ወንዶች እግዚአብሔርን ሳይፈሩ ግን እግዚአብሔርን የሚፈሩ መስለውና አስመስለው መቅረግ ያውቃሉ። ቅዱሳት መጻሕፍትን ይጠቅሳሉ፣ ቤተ ክርስቲያን ይሄዳሉ፣ እና መንፈሳዊ ቃላትን ይጠቀማሉ—ነገር ግን ከመጋረጃው በስተጀርባ፣ ሕይወታቸው የተለየ ታሪክ ይናገራል።

ታዲያ አንዲት ወጣት ሴት በእውነተኛ እና በሐሰት መካከል ያለውን ልዩነት እንዴት መለየት ትችላለች፧

በዚህ መልእክት ውስጥ፣ ለወጣት ሴት ልጅ እግዛብሔርን በእውነት የሚፈራን ወንድ ለመለየት የሚረዷትን ሁለት መሰረታዊ መንገዶች እናያለን፡፡

✅ በመጀመሪያ እራሷ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ልት ሆን ይገባል
✅ ከወንድ ልጅ የሕይወቱን ፍሬ ታያለች እንጂ መለፍለፉን አት ሰማም።

ይህ መልእክት በጥበብ እንድትመላለሱ፣ ልባችሁን እንድትጠብቁ እና የጌታን ምርጥ ነገር በትዕግስት እንድትጠብቁ እንዲረዳችሁ እጸልያለሁ።

📞 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምክር ወይም ምክር ይፈልጋሉ፧ ይደውሉ ወይም ይላኩ፡ 240-393-8249

Every woman desires to marry a God-fearing man—and that desire is not only beautiful, it’s God-given.

But today, many men know how to perform godliness without living it. They quote Scripture, attend church, and use spiritual words—but behind the scenes, their lives tell a different story.

So how can a young woman tell the difference between real and fake?

In this message, I walk you through two foundational ways to discern:

✅ Be a God-fearing woman yourself
✅ Look for lasting fruit—not spiritual hype or manipulation

I pray this message helps you walk in wisdom, guard your heart, and wait patiently for the Lord’s best.

📞 Need biblical counseling or mentoring? Call or text: 240-393-8249

Subscribe for more: [   / appealforpurity  ]
Visit our website: [https://www.appealforpurity.org]
Facebook: [  / appealforpurity  ]

#GodFearingMan #ChristianDating #AppealForPurity #ChristianWomen #Discernment #WaitOnGod #PurityMovement

እግዛብሔርን የሚፈራ ወንድ በምን ይለያል? - - - Appeal for Purity

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ይህ ነገር በትዳር ውስጥ ካለ - - - Appeal for Purity

ይህ ነገር በትዳር ውስጥ ካለ - - - Appeal for Purity

ምን? እግዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ? የለም እኮ በዚህ ዓለም! በደንብ አለ! - - - Appeal for Purity

ምን? እግዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ? የለም እኮ በዚህ ዓለም! በደንብ አለ! - - - Appeal for Purity

ባሎች ሚስታቸውን እንዳይወዱ በመጀመሪያ ከቃሉ እንለያቸው - - - Appeal for Purity

ባሎች ሚስታቸውን እንዳይወዱ በመጀመሪያ ከቃሉ እንለያቸው - - - Appeal for Purity

እናንተ ሳታውቁት ካንሰርን እየጠራችሁ ነው! ኤደን ብርሀኑ | Eden Birhanu #ethiopianpodcast #abrhamfantu #Africanpodcast

እናንተ ሳታውቁት ካንሰርን እየጠራችሁ ነው! ኤደን ብርሀኑ | Eden Birhanu #ethiopianpodcast #abrhamfantu #Africanpodcast

The Ethiopian Narcissist. | Relationships.

The Ethiopian Narcissist. | Relationships.

ዛሬ ቡና አላፈላም ባይሆን ሽንኩርት ልክተፍ…🎅🎄እሁድን 1ላይ🎅🎄

ዛሬ ቡና አላፈላም ባይሆን ሽንኩርት ልክተፍ…🎅🎄እሁድን 1ላይ🎅🎄

የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ! የብልጽና ጦር እየተናደ ወደ ፋኖ ገባ! ክልል አቋርጦ እነ ዘመነን የተቀላቀለው ሃይል!

የአፋብን ከባድ ውጊያ በአዲስ አበባ አቅራቢያ! የብልጽና ጦር እየተናደ ወደ ፋኖ ገባ! ክልል አቋርጦ እነ ዘመነን የተቀላቀለው ሃይል!

የሚያውቅልኝን አወቅኩት | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

የሚያውቅልኝን አወቅኩት | ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

ማሚ እና ባቢን አስደነገጥናቸው

ማሚ እና ባቢን አስደነገጥናቸው

ይህንን በቀን አነዴ ካደረጋችሁ ዶፖሚናችሁ ይስተካከላል! | 50% የሱስ በሽታ በቤተሰብ ይተላለፋል! #addictionrecovery #addiction

ይህንን በቀን አነዴ ካደረጋችሁ ዶፖሚናችሁ ይስተካከላል! | 50% የሱስ በሽታ በቤተሰብ ይተላለፋል! #addictionrecovery #addiction

የአንተ ፍቅር ራሱ እሷን የምትፈቀር ያደርጋታል - - - Appeal for Purity

የአንተ ፍቅር ራሱ እሷን የምትፈቀር ያደርጋታል - - - Appeal for Purity

5ቱ ከመከራ ማምለጫ በሮች.#habesha #jesus #film #holyspirit

5ቱ ከመከራ ማምለጫ በሮች.#habesha #jesus #film #holyspirit

ከወንድ በላይ ሴት መዝጋት ያለባት በር አለ! Samra Leather #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

ከወንድ በላይ ሴት መዝጋት ያለባት በር አለ! Samra Leather #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast

"በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ" - - - Appeal for Purity

“ እውነት አለን በሀሰት ልንከሰሰ አንችልም ከክፍፍል ታድገናቸዋል“ ዶ/ር ስዩም አንቶኒዬስ በወቅታዊ ጉዳይ በምኩራብ ሾው ያደረጉት ቆይታ | Dr seyoum

“ እውነት አለን በሀሰት ልንከሰሰ አንችልም ከክፍፍል ታድገናቸዋል“ ዶ/ር ስዩም አንቶኒዬስ በወቅታዊ ጉዳይ በምኩራብ ሾው ያደረጉት ቆይታ | Dr seyoum

የቅምጦች መብዛት ||ትዳር አፍራሹ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት||ከትዳር ከማካርዎቹ አንደብት||ManyazewalEshetu podcast EP.150||ኢብሳ እና ፀግሽ

የቅምጦች መብዛት ||ትዳር አፍራሹ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት||ከትዳር ከማካርዎቹ አንደብት||ManyazewalEshetu podcast EP.150||ኢብሳ እና ፀግሽ

የህይወት ወቅቶችን እንዴት ይጋፈጣሉ? - - - Appeal for Purity

የህይወት ወቅቶችን እንዴት ይጋፈጣሉ? - - - Appeal for Purity

ድንቅ ትምህርት

ድንቅ ትምህርት " የጠላትን መሳሪያዎች ማወቅ " || በፓስተር ሜርሲ መስፍን || FGIC Atlanta

የናርሲሲዝም የስብዕና ችግር / Narcissistic personality disorder

የናርሲሲዝም የስብዕና ችግር / Narcissistic personality disorder

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

አረ አይጥለም || ዘማሪ አገኘው ይደግ || ERE AYTLEM || AGEGNEHU YIDEG // LIVE WORSHIP ECRC 2025

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com