Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Deacon Yoseph Girma

Автор: ዘጎላ ሬከርድስ-Zegola Records

Загружено: 2024-04-12

Просмотров: 209090

Описание:

#like #subscribe #share
#mezmur #ortodox

ታድነኝ ዘንድ

አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፥
ከክፉዎች ምክር ወጥመድ፥
አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ውደድ።

ይሁን ስትል ሆኑ ፣ አዘዝህ  ተፈጠሩ፥
በቃልህ ጸንተዋል ምድርና ጠፈሩ፥
ልክ እንደ መፃጉዕ ዳን ያልከው ይድናል፥
በአቅሌስያ ሳይዳ ፍጥረት ደጅ ይጠናል።

ሐዋርያት በታንኳው አድነን እንዳሉ፥
በቃለ ተግሣፅህ ጸጥ እንዲል ማዕበሉ፥
ሞገድ ጾር ተነሥቷል በባሕረ ሥጋዬ፥
ኀድፈኒ ክርስቶስ ሊቀ ሐመርየ፥
አድነኝ አምላኬ አድነኝ ጌታዬ።

ለሞት በተሰጠ ጎስቋላ ሰውነት፥
የማልወደውን ነው የማደርገው በእውነት።
ከሲኦል ከሰዶም ከዓለመ መዓቱ፥
ያውጡኝ እጄን ይዘው እንደ ሎጥ መላእክቱ።

የነፍስ እድፍ ማጠብ ልምዱ ነው  የኤልሻዳይ፥
ቢቀላ እንደ አለላ ይነጣል ከአመዳይ፥
በሁሶኘም  ይርጨኝ ያንጻኝ ከበረዶ፥
ቸር ወመስተሣህል ድኅነቴን ወዶ።

ግጥም ዲ ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ (ዶ/ር)
ዜማ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)

ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
ዘ አዳም ሙሉጌታ
መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ
ዋሽንት ዮናስ አስራት

ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ
ዘጎላ ሬከርድስ

©Zegola_records
April 2024

አዲስ ዝማሬ ''ታድነኝ ዘንድ'' ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ | New Mezmur "Tadenegn Zend" Deacon Yoseph Girma

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

#ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection

#ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection

ሰበረ መረጃ !!  ''የፍኖ መስራቹ ማስረሻ ሰጤ እጅ መስጠቱ ተሰማ !! ''ሱዳን–ኤርትራ

ሰበረ መረጃ !! ''የፍኖ መስራቹ ማስረሻ ሰጤ እጅ መስጠቱ ተሰማ !! ''ሱዳን–ኤርትራ "ታላላቅ ጦርነቶች ይቀጥላሉ?

🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ  ሙሉ አልበም

🔴 ቁጥር 2 የንስሓ ዝማሬ ሙሉ አልበም "ጸሎትን አስተምረን" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ  መዝሙሮች | meserete kristos Choir | Ethiopian oldies protestant mezmur🎵

ምርጥ ምርጥ የመሰረተ ክርስቶስ መዝሙሮች | meserete kristos Choir | Ethiopian oldies protestant mezmur🎵

እድል የሚባል ነገር የለም | የዚህ ትውልድ ፈተናዎች! ..... | ዲያቆን ኢያሱ መስፍን

እድል የሚባል ነገር የለም | የዚህ ትውልድ ፈተናዎች! ..... | ዲያቆን ኢያሱ መስፍን

Non stop 🔴 ቁ.5 ሙሉ የዝማሬ አልበም|| like mezemran yilma hailu

Non stop 🔴 ቁ.5 ሙሉ የዝማሬ አልበም|| like mezemran yilma hailu

ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ  Zemari Deacon Yoseph Girma || Semeshn Seteraw@21media27

ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ Zemari Deacon Yoseph Girma || Semeshn Seteraw@21media27

|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh

|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh

ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ|| ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ|| ለማርያም|| አዳነኝ ጌታ አዳነኝ...Orthodox mezmur @millinium_hall

ልዩ ዝማሬ በሚሊኒየም አዳራሽ|| ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ|| ለማርያም|| አዳነኝ ጌታ አዳነኝ...Orthodox mezmur @millinium_hall

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur

🛑አዳነኝ ጌታ / ክብሬ ነው ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ  | Adanegn Geta / Kibre new By zemari D/n Yoseph Girma

🛑አዳነኝ ጌታ / ክብሬ ነው ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ | Adanegn Geta / Kibre new By zemari D/n Yoseph Girma

🛑

🛑 "ማለዳዬ ነህ '' || የጠዋት የምስጋና መዝሙሮች || - ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል @samuelkahen

ጥዑም ስብከት ኃጢያትን መተው በዲያቆን ዘላለም ታዬ | Zelalem Taye sibket | sibket ethiopian orthodox | new sibket

ጥዑም ስብከት ኃጢያትን መተው በዲያቆን ዘላለም ታዬ | Zelalem Taye sibket | sibket ethiopian orthodox | new sibket

🔴አዲስ ዝማሬ //ዘማሪ ዲን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ //እኔ ማነኝ// new mezemure //zemari dn kedamitega yohanes //ene manege//

🔴አዲስ ዝማሬ //ዘማሪ ዲን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ //እኔ ማነኝ// new mezemure //zemari dn kedamitega yohanes //ene manege//

የሲሎንዲስ ጥበብ || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ@21media27

የሲሎንዲስ ጥበብ || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ@21media27

🛑 New || እግዚአብሔርን መውደድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024

🛑 New || እግዚአብሔርን መውደድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

🔴 አዲስ ዝማሬ

🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot

Мантра на хороший день ⚜ Мощная мантра энергии удачи Вах Янти ✨ 🌷 Слушаю каждое утро!

Мантра на хороший день ⚜ Мощная мантра энергии удачи Вах Янти ✨ 🌷 Слушаю каждое утро!

#new የተሻለ ነገር የሚለውን መዝሙር ተሰርቄአለሁኝ @lozamedia

#new የተሻለ ነገር የሚለውን መዝሙር ተሰርቄአለሁኝ @lozamedia

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]