ተሰብራለች ግን ታምራለች!
Автор: Manyazewal Eshetu
Загружено: 2024-05-05
Просмотров: 100819
ይህ ቪዲዮ በአመት በዓል እንጨት ስለምትለቅመው ሴት ነው::በእንጅራ እናቷ ብዙ ስቃይ አይታ ስታድግ ቦይፍሬንዷ ከድቷት ይሄዳል::ልቧ ግን ፍቅርን አብዝቶ ይፈልጋል::የእናትነት ልቧ ልጅ አብዝቶ ይናፍቃል::መንደር ውስጥ የተጣለ ልጅ በጉድፈቻ ማሳደግ ይጀምራል::በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እና ቲሞቹ አፈላልገዋት በዓል ከእሷ ጋር ለማሳለፍ ይሻሉ::ሙሉውን ተመልከቱ::
ይህቺን እናት ለማግኘት በስልክ ቁጥር
0969812054 ይደውሉላት
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት አግዟት
1000438138262
Mekbib Mahe Male
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: