11 Hamlet Beljun | EYESUSE | ኢየሱስ
Автор: Hamlet Beljun
Загружено: 2025-09-11
Просмотров: 61508
Click This Link 👉 / @hamletbeljun #SUBSCRIBE
TO OUR YOU TUBE CHANNEL TO GET NOTIFICATIIONS OF NEW POSTS
ኢየሱስ track 11
የማይታይ አምላክ ምሳሌ፣
የአብ ማንነቱ ትንታኔ፣
ከፍጥረታት በፊት ነህ አልፋ፣
ሁሉ በአንተ ላንተ ነህ ዖሜጋ።
አትመረመር ኢየሱስ ረቂቅ ነህ፤
ማን ያውቀዋል መንገድህን?
አትመረመር ኢየሱስ ረቂቅ ነህ፤
ከ እስከ የለው ዕድሜ ዙፋንህ!
ሳትመጣ ወደ ምድር ቃል ሥጋ ሆነህ፣
‘ምትመለክ በመንበርህ፣
ሳትታቀፍ በፊት በሰው እጅ ወርደህ፣
ዘላለማዊ ጅማሬ የሌለህ።
ጎንህ ሳይወጋ ታዘህ ለመስቀል፣
ሁን ብለኸው ፍጥረት ተጋጥሟል፤
ሳታስታርቅ በሞት ሰማይን ከምድር፣
ክርስቶስ ኢየሱስ አንተ ወልድ እግዚአብሔር።
አትመረመር ኢየሱስ ረቂቅ ነህ፤
ማን ያውቀዋል መንገድህን?
አትመረመር ኢየሱስ ረቂቅ ነህ፤
ከ እስከ የለው ዕድሜ ዙፋንህ!
ላለውና ለነበረው ለሚመጣው፣
ሁሉንም ጠቅልሎ ለሚገዛው፣
አለቅነት ሥልጣናት፣
ፍጥረት ሁሉ ይሰግዳል፤
ለእርሱ ጌትነት! (*2)
©Hamlet Beljun Copyright
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: