Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል - Workneh Alaro - Cover by

Автор: Amen Studio

Загружено: 2025-12-23

Просмотров: 2879

Описание:

አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን
ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን
የደረሰልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገንልን

በሁሉ ፡ ላይ ፡ ስልጣን ፡ ያለው ፡ ጌታ
በቃልህና ፡ በስራህ ፡ የበረታህ
በጉልበቱ ፡ ጽናት ፡ የሚራመድ
ጥልቁን ፡ ባሕር ፡ አረገልን ፡ መንገድ
ያንን ፡ ባሕር ፡ አደረገልን ፡ መንገድ

አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን
ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን
የደረሰልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገንልን

ምንም ፡ ያህል ፡ እሳት ፡ ቢነድም
የመከራ ፡ እቶን ፡ ቢያይልም
እግዚአብሔር ፡ የተባዥው
አስተማማኝ ፡ ማምለጫ ፡ አለው
አስተማማኝ ፡ ማለፊያ ፡ አለው

አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን
ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን
የደረሰልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገንልን

እንደአገኘን ፡ መከራ ፡ ብዛት
እንደነደደው ፡ እሳት ፡ ብርታት
እስከዛሬ ፡ ዘር ፡ ባልቀረልን
እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ ይልቅ ፡ አበዛን
እግዚአብሔር ፡ ግን ፡ በጤና ፡ አኖረን

አዝ፦ በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል ፡ አላሰጠመንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
በእሳት ፡ ውስጥ ፡ ሄደናል ፡ አላቃጠለንም
ኦ ፡ ይገርማል ፡ ኦ ፡ ይደንቃል
ባለፍንበት ፡ መንገድ ፡ የጠበቀን
ያሻገረን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን
እስከዚች ፡ ቀን ፡ ድረስ ፡ የጠበቀን
የደረሰልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገንልን

በውኃ ውስጥ ፡ አልፈናል - Workneh Alaro - Cover by

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ይሄ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር -  Getayawkal and Birucktawit‎ - Cover by @AmenVoiceStudio

ይሄ ፡ ነው ፡ እግዚአብሔር - Getayawkal and Birucktawit‎ - Cover by @AmenVoiceStudio

ታሪኬ የጀመረው - Tamrat Haile - Cover by @AmenVoiceStudio

ታሪኬ የጀመረው - Tamrat Haile - Cover by @AmenVoiceStudio

በውሃ ውስጥ አልፈናል - ወርቅነህ አላሮ - bewha Wst Alefenal - Workneh Alaro

በውሃ ውስጥ አልፈናል - ወርቅነህ አላሮ - bewha Wst Alefenal - Workneh Alaro

ለእኔ ግን ወደ አምላኬ፣ መቅረብ ይሻለኛል - አዲስ መዝሙር

ለእኔ ግን ወደ አምላኬ፣ መቅረብ ይሻለኛል - አዲስ መዝሙር

አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile

አንተን ጠብቆ ያፈረ የለም | Cover Tamerat Haile

አይን ከማየት Ayen Kemayet - Betelhem Wolde | ቤተልሔም ወልዴ

አይን ከማየት Ayen Kemayet - Betelhem Wolde | ቤተልሔም ወልዴ

ረጋ ያሉ የተመረጡ መዝሙሮች /በእንባ የሚሞሉ /Protestant worship /በማለዳ እና በለሊት የሚሰሙ

ረጋ ያሉ የተመረጡ መዝሙሮች /በእንባ የሚሞሉ /Protestant worship /በማለዳ እና በለሊት የሚሰሙ

1 ሰአት ነፍስን የሚያረሰርሱ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur  #protestantsong  #amharicworship

1 ሰአት ነፍስን የሚያረሰርሱ ተሰምተው የማይጠገቡ የማለዳ መዝሙር ስብስብ #mezmur #protestantsong #amharicworship

ወደ አባቴ ወደ ቀድሞ ቤቴ እመለሳለሁ | I will return to my father to my old home

ወደ አባቴ ወደ ቀድሞ ቤቴ እመለሳለሁ | I will return to my father to my old home

የምትሳሳልኝ_የምትወደኝ __አምልኮ__ worship   ወንድም_ጥበቡ_ወርቅዬ __Tibebu_Workeye  yemetsasalegn_yemetwedegn(360p)

የምትሳሳልኝ_የምትወደኝ __አምልኮ__ worship ወንድም_ጥበቡ_ወርቅዬ __Tibebu_Workeye yemetsasalegn_yemetwedegn(360p)

የተረጋጉ የአምልኮ/የፀሎት መንፈስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎች/ collection of songs/Christian songs/Protestant songs/መዝሙር

የተረጋጉ የአምልኮ/የፀሎት መንፈስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎች/ collection of songs/Christian songs/Protestant songs/መዝሙር

ኢየሱስ / በእንባ የተሞላ /በማለዳ እና በለሊት የሚዘመሩ መዝሙሮች/የተመረጡ መዝሙሮች/የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant mezmur/ መዝሙር

ኢየሱስ / በእንባ የተሞላ /በማለዳ እና በለሊት የሚዘመሩ መዝሙሮች/የተመረጡ መዝሙሮች/የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant mezmur/ መዝሙር

እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና - Abraham Teklemariam - @AmenVoiceStudio

እውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና - Abraham Teklemariam - @AmenVoiceStudio

ተራራው የሚናድለት | Mintesnot Gemechu | Created For Worship | Terara Yeminadelat |Live Worship

ተራራው የሚናድለት | Mintesnot Gemechu | Created For Worship | Terara Yeminadelat |Live Worship

ማረኝ ጌታ - Maregn Geta - New Worship Song 2025

ማረኝ ጌታ - Maregn Geta - New Worship Song 2025

አይጥልም - Efrem Alemu - Cover by @AmenVoiceStudio

አይጥልም - Efrem Alemu - Cover by @AmenVoiceStudio

ልመለስ ዳንኤል  አምደሚካኤል (Remix By Dani) | Lemeles Daniel Amdemichael

ልመለስ ዳንኤል አምደሚካኤል (Remix By Dani) | Lemeles Daniel Amdemichael

አላፍርብህም(Alafrebehem)-Pastor Asfaw Melese--Retouched By @DivineToneet

አላፍርብህም(Alafrebehem)-Pastor Asfaw Melese--Retouched By @DivineToneet

Getan Maseb New (ጌታን  ማሰብ  ነው) - Betty Tezera - Cover by @praiseinrhythms

Getan Maseb New (ጌታን ማሰብ ነው) - Betty Tezera - Cover by @praiseinrhythms

ነፍስን የሚያድሱ ረጋ ያሉ መዝሙሮች | relaxing_gospel | Ethiopia Gospel Song

ነፍስን የሚያድሱ ረጋ ያሉ መዝሙሮች | relaxing_gospel | Ethiopia Gospel Song

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com