ሰንበት ት/ቤት እንዴት ተጀመረ?
Автор: Bekure Haymanot
Загружено: 2025-01-24
Просмотров: 38
ሰንበት ት/ቤት እንዴት ተጀመረ?
ሰንበት ት.ቤታችን ( የበኩረ ሐይማኖት ወቱሩፋት ሰ.ትቤ) ያከናወናቸው ስራዎች ከብዙ በጥቂቱ፦
የመዝሙር እና የወረብ አገልግሎት መፈጸም
አባላቶች ደስታ እና ሀዘን ሲገጥማቸው ያሉበት ቦታ ድረስ በመሄድ በመዝሙር አገልግሎት መስጠት
በእለተ ሰንበት በተለያዩ ሆስፒታሎች፡ ነርሲንግ ሆሞች እና ማገገሚያ ጣቢያዎች እየሄዱ ህሙማንን መጠየቅ እና በእግዚአብሔር ቃል ማበረታታት
ወጣቶች ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዲመጡ በየቤታቸው እየሄደን ማምጣት
ታዳጊ ህጻናት እና ወጣቶች በቃለ እግዚአብሄር ታንጸው እንዲያድጉ በአካል እና በዙም መንፈሳዊ ትምህርቶችን መስጠት
የቤተክርስቲያናችን ህንጻ ግንባታ በተካሄደ ጊዜ ሙሉ የውስጥ መብራቶች መጪ መሸፈን
በቀድሞ ጊዜ መዘምራን የሌላቸው ቤተክርስቲያናት ንግስ እና የተለያየ አገልግሎቶች ሲኖራቸው በቦታው ተገኝቶ ማገልገል
ከቤተክርስቲያናችን የት/ክፍል ጋር በመተባበር ህጻናትን መዝሙር ማስጠናት እና መሰረታዊ የመጸሐፍ ቅዱስ ትምህርት ማስተማር---
በአጾማት ጊዜ ከአባላት እና ከምእመናን በሚሰበሰበ ስጦታ በሃገራችን ኢትዮጵያ ለሚገኙ አብያተክርስቲያናት እና ለተቸገሩ ወገኖች እርዳታ ማድረግ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: