6ቱ ቃላተ ወንጌል | 6 qalate wongel | ክፍል ሁለት| ቄስ አእመረ አሸብር | ስብከት | ማኅበረ አኀው Mahebere Ahew
Автор: መለከት ዘአኀው Meleket Zeahaw
Загружено: 2021-05-17
Просмотров: 1522
ትምህርተ ድኂን
6ቱ ቃላተ ወንጌል ክፍል ሁለት (በቄስ አእመረ አሸብር)
6ቱ ቃላተ ወንጌል ክፍል ሁለት (በቄስ አእመረ አሸብር) "6 qalate wongel" /6 words of the gospel/Aemere Ashebir (Part 2)
እንኳን ወደ መለከት ዘአኀው የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጣችሁ። መለከት ዘአኀው የማኅበረ አኀዉ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሚዲያ ሲሆን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ወንጌል ለሰው ሁሉ የሚያዉጅ መንፈሳዊ የተሃድሶ አገልግሎት ነው። በቻናላችን የበለጠ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርቡ የሚረዱዎትን የተለያዩ ትምህርቶችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን የምናቀርብ ሲሆን በዚህም ክርስቶስ ለሰው ልጅ የገለጠውን ታላቅ ፍቅር እንደሚያዩ እናምናለን።
በመለከታችን የእግዚአብሔርን ልጅ ቅዱስ ወንጌል እናዉጃለን፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ Telephone:+251-116-687608 /
+251-953857355
Email: [email protected]
አገልግሎቱን መደገፍ ለምትፈልጉ ፡- ንግድ ባንክ 1000002580978
ብርሃን ባንክ 2500600031780
አቢሲኒያ ባንክ 16356077
አዋሽ ባንክ 01303228078700
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ 1035222
ንብ ባንክ 7000012443035
ማኅበረ አኀው የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
Mahibere Ahaw Yekirstos Bete Kirstiyan
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: