Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ደርቤ ደርቤ ላብዛው ምስጋናዬን

Автор: ዝማሬ (mezmur)

Загружено: 2025-12-24

Просмотров: 1243

Описание:

ድንቅ የፕሮቴስታንት ዝማሬ በቤተልሔም ወልዴ ከነ ሙሉ ግጥሙ #christiansong #lyric #deribe deribe
[Verse 1]
ደርቤ ደርቤ
ላብዛው ምስጋናዬን
ለምወደውና
ለቸሩ ጌታዬ
ምስጋና ይብዛልህ አሃሃሃ
አምልኮና ክብር ኦሆሆሆ
ይሄ ነው መሻቴ አሃሃሃ
አንተን እንዳስከብር ኦሆሆሆ
[Chorus]
የልቤ ናፍቆት
ስትከብር ማየት ነው
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
[Verse 2]
በህይወቴ ብርሃን
ብርሃን ይሁን ያልከው
እግዚአብሔር ተባረክ
በሰማይ ያለኧው
ከክብር ጋር ጌታ አሃሃሃ
ተቅውብለኧኛል ኦሆሆሆ
ከፊትህ ጋር ደስታ አሃሃሃ
አንተ አጥግበኧኛል ኦሆሆሆ
[Chorus]
የልቤ ናፍቆት
ስትከብር ማየት ነው
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
[Verse 3]
ከጠላት መንጋጋ
ያወጣኝ ፈልቅቆ
የምኖርበትን
አይቶታል አድርጎ
የክብሩ ጸዳል አሃሃሃ
በኔ ላይ በራንልኝ ኦሆሆሆ
ያስጨነቀኝ ሁሉ አሃሃሃ
በረከት ሆነልኝ ኦሆሆሆ
[Chorus]
የልቤ ናፍቆት
ስትከብር ማየት ነው
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ
አቤቱ አመሰግንሃለሁ

ደርቤ ደርቤ ላብዛው ምስጋናዬን

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ደርቤ (Deribe)—Betelihem Wolde—Revisited by @ronenstrings

ደርቤ (Deribe)—Betelihem Wolde—Revisited by @ronenstrings

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025 " Yenafekegn" Original song by Biniyam Yonas

ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል #mezmur #new #pente #ዳናኤል አምደ ሚካኤል  g

ልመለስ የቀድሞ ቤቴ ይሻለኛል #mezmur #new #pente #ዳናኤል አምደ ሚካኤል g

ፍቅር ነህ – ልብ የሚነካ | A Deep Spiritual Worship Song | Jossy Kassa

ፍቅር ነህ – ልብ የሚነካ | A Deep Spiritual Worship Song | Jossy Kassa

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

የተወዳጁ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ የቀብር ስነ -ስርአት ቀጥታ ስርጭት

ለስለስ ያሉ የማለዳ የፀሎት መዝሙሮች@MorningWorshipSongsPrayer @Harihardsolomonofficial

ለስለስ ያሉ የማለዳ የፀሎት መዝሙሮች@MorningWorshipSongsPrayer @Harihardsolomonofficial

🔴 ድንቅ የ 90'ዎቹ ዘማሪያን ምርጥ የመዝሙር ስብስብ || Ethiopian best 90's protestant mezmur collection 2017

🔴 ድንቅ የ 90'ዎቹ ዘማሪያን ምርጥ የመዝሙር ስብስብ || Ethiopian best 90's protestant mezmur collection 2017

ልክ ነህ | Tagay Weldemariyam | New Amharic Protestant Mezmur 2026 | Faith Tune

ልክ ነህ | Tagay Weldemariyam | New Amharic Protestant Mezmur 2026 | Faith Tune

Non stop Ethiopian Amharic Worship || ድንቅ እና ረጋ ያሉ  የአምልኮ ዝማሬዎች  #Ethiopian​​ #worship​​ #mezmur​​

Non stop Ethiopian Amharic Worship || ድንቅ እና ረጋ ያሉ የአምልኮ ዝማሬዎች #Ethiopian​​ #worship​​ #mezmur​​

🎵Memihire | መምህሬ |  Gospel Song by Aster Abebe

🎵Memihire | መምህሬ | Gospel Song by Aster Abebe

ስላወጣሀነኝ ተራራ | Selawetahegn Teraraa |  Pr. Tamerat Haile #mezmur #protestantmezmur #amharicworship

ስላወጣሀነኝ ተራራ | Selawetahegn Teraraa | Pr. Tamerat Haile #mezmur #protestantmezmur #amharicworship

Rahel Alemyehu @ Kingdom Sound Worship Night 2025

Rahel Alemyehu @ Kingdom Sound Worship Night 2025 "Teraraw" Original song by Azeb Hailu

ቀላል አልነበረም የደረሰብኝ አዲስ የፐሮቴስታንት መዝሙር #christiansong #amazing #mezmur

ቀላል አልነበረም የደረሰብኝ አዲስ የፐሮቴስታንት መዝሙር #christiansong #amazing #mezmur

🔴 ዳንኤል አምደሚካኤል ቁጥር 4 ሙሉ አልበም || Daniel amdemichael vol 4 full album.

🔴 ዳንኤል አምደሚካኤል ቁጥር 4 ሙሉ አልበም || Daniel amdemichael vol 4 full album.

Getan Maseb New (ጌታን  ማሰብ  ነው) - Betty Tezera - Cover by @praiseinrhythms

Getan Maseb New (ጌታን ማሰብ ነው) - Betty Tezera - Cover by @praiseinrhythms

Bereket Tesfaye   በረከት ፡ ተስፋዬ

Bereket Tesfaye በረከት ፡ ተስፋዬ

እንደ እግዚአብሔር ያለ (Endegziabher Yale)—Kalkidan Tilahun (Lili)—Revisited by Ronen Strings

እንደ እግዚአብሔር ያለ (Endegziabher Yale)—Kalkidan Tilahun (Lili)—Revisited by Ronen Strings

ኢየሱስ / በእንባ የተሞላ /በማለዳ እና በለሊት የሚዘመሩ መዝሙሮች/የተመረጡ መዝሙሮች/የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant mezmur/ መዝሙር

ኢየሱስ / በእንባ የተሞላ /በማለዳ እና በለሊት የሚዘመሩ መዝሙሮች/የተመረጡ መዝሙሮች/የፕሮቴስታንት መዝሙር/Protestant mezmur/ መዝሙር

ርስቴ ነህ || ዘማሪ ናትናኤል ታመነ || ERSTE NEH || Natnael Tamene // LIVE WORSHIP ECRC 2025

ርስቴ ነህ || ዘማሪ ናትናኤል ታመነ || ERSTE NEH || Natnael Tamene // LIVE WORSHIP ECRC 2025

hin dhabamin mana koo keessaa HIN DHABAMIN: oromifa mezmur amazing Ethiopian song Gospel

hin dhabamin mana koo keessaa HIN DHABAMIN: oromifa mezmur amazing Ethiopian song Gospel

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: infodtube@gmail.com