Soreti Moges | በድንገት| Bedinget | Official Video| New Amharic Gospel Song 2022
Автор: Soreti Moges
Загружено: 2022-06-17
Просмотров: 17785
Music Arrangement , Mixing and Mastering _ Robel Dagne
Video Production _ Charis Picture
"ነገር ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠብቃለን።" 2 ጴጥሮስ 3:13
መች ይሆን ያ አንድ ቀን
የምታይበት ጌታሽን አምላክሽን
ይለኛል ዙሪያዬ
ዛሬም ቢያየኝ በእምነት ቆሜ አንተን ብዬ
እንደሞኝ አላዋቂ
አጉል ተስፋ ጠባቂ
አንድ ቀን እያልኩኝ
ጊዜ እንዳበከንኩኝ
ብትቆጥረኝ ይህች አለም
እምነቴን አልጥልም
በመንፈስህ ታትሜያለሁ
ያ ህያው መያዣዬ ነው
ሁሉ ደህና ሁሉ ደህና ነው ሲሉ
በድንገት ይሆናል የመምጫ ቀኑ |2x
በዘመን እርዝማኔ
በሰው ልጆች ስልጣኔ
የማይሻር ተስፋ ነው
ላመኑህ የሰጠኸው
የማየው ሁሉ ይነግረኛል
ከትላንት ቀርበኸኛል
ያ አንድ ቀን በደጅ ነው
እሩቅ አይደል አይሀለሁ
ሁሉ ደህና ሁሉ ደህና ነው ሲሉ
በድንገት ይሆናል የመምጫ ቀኑ |2x
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: