"መንፈስ ግን..." አጭር የአማርኛ ስብከት /''Menfes gen...'' Short Amharic Preaching/ The Spirit. /Amen Yehonew/
Автор: Amen Yehonew አሜን የሆነው
Загружено: 2020-10-03
Просмотров: 1251
"መንፈስ ግን..."
በዚህ ስብከት የእግዚአብሔርን ደስታ እናንተ ላይ ባለ ፍቃድ ልክ ከፍ ማድረግ ስትችሉ!፣ አብ በክርስቶስ ሙሉ ፈቃድ ከፍ ባለ ደስታ እንደተደሰተ! እንዲሁም በእኛ ክርስቶስ ይደሰት ዘንድ፤ በፈቃዱ ስራ ላይ ፍፁማን ያደረገበትን መስመር እንዴት በንፅህናና በትጋት መያዝ እንዳለብን በማስታወስ መንፈሳችንን ያለነቀፋና በምድራዊዉም ሕይወታችን "በመጠን" ጨዉ እያዋዛን ብሎም በስጋና መንፈስ መካከል ያሉትን ብርቱ ፍልሚያዎች እያነሳ፥ ትጋታችንን እስከ የክርስቶስ ቀን ድረስ እንድናደርግ የሚያሳስበን ማንቂያ መልዕክት ነዉ።
በምልክት የሚቋጭ እምነት የህይወት ፈተናን የሚመዝ እንደሆነ ያለንበት ጊዜ ደጋግሞ እያሳየን ይገኛል።
#Marsiltv, #Newmezmur, #sebeket, #Ethiopiangosplepreach, #Amenyehonew, #blessing, #ethiopia
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: