ዘማሪት አስቴር አበበ 2024 :- ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ/Aster Abebe / Kechelemaw mehal ***/የኤደን ምስጋና ፕሮግራም
Автор: Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Загружено: 21 июн. 2024 г.
Просмотров: 2 141 870 просмотров
በበዝቶ ካለው ጩኸት ሸተተኝ ሰላሙ
ከጨለማው መሀል ታየኝ ወጋገኑ
ከድፍርሱ መሀል ኩልል ያለነገር
ይታየኝ ጀመረ በቃልህ ስታመን
የሀሳብህ ጥልቀት ባይገባኝ ድምድሙ
ጅማሬ ላይ ቆሜ ቢበዛ ለምኑ
የፍርስራሽ ክምር ግራ ቢያሳስበኝ
ማዶን አሻግሬ ለማየት ሲያቅተኝ
ጎራ ስል ወደቃልህ ነገረኝ ነገሩን
የዛሬው ትርምስ ነገ ላይ ማማሩን
ለአይን የሚመች ነገር ባያዩ ዓይኖቼ
ግን በስራ ላይ ነህ ልቀመጥ ረግቼ (2x)
የለም ከሰው ሰፈር የፍቃድህ ምክር
ፍጥረትን ሰብስበህ አትቆም ለድርድር
ለዝብርቅርቁ ቅርፅ መልክ ላጣው ውበት
ሰተት ብሎ ይገባል አሜን ባለአንደበት
ዝምታ መልስ ሆነኝ አሀሀሀ (2x)
እየሰራ እንደሆነ ዘፍጥረት ነገረኝ

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: