ከቤታችን ሆነን የበረራ ትኬት እንዴት መቁረጥ እንችላለን? How to Book a Flight Ticket Online? Ethiopian Airlines App
Автор: ዱባይ ዛሬ - DUBAI ZARE
Загружено: 2025-11-15
Просмотров: 211
Welcome! To 'Dubai Zare' (ዱባይ ዛሬ) - Today from Dubai! 🚀 We bring you accurate, up-to-date, and comprehensive detailed information in Amharic language about the life, work, and living conditions in Dubai and the United Arab Emirates! 🇦🇪🇪🇹 Two new videos every week!
What will you find on this channel?
✅ Work Laws and Regulations: Employer-employee law, types of contracts, visa issues – from the foundation!
✅ Salary Conditions: Analysis of the average salary and cost of living in various job sectors.
✅ Hot News: Current political, social, and economic events in Dubai and the UAE. ✅ Essential Travel Information: Travel laws, requirements, crucial things to know before coming!
✅ Living and Culture Tips: Bringing family, school, rent, and additional useful information!
💚 Subscribe and become a member of our family! The information is not just for you – share it with your beloved friends and relatives! 'Dubai Zare' - Make your dream a reality with us! ✨"
እንኳን ደህና መጡ! ወደ 'ዱባይ ዛሬ' (Dubai Zare) - ዛሬን ከዱባይ! 🚀
ዱባይ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ውስጥ ያለውን የህይወት፣ የስራና የኑሮ ሁኔታ ትክክለኛውን፣ ወቅታዊውን እና ሁሉንም ዝርዝር መረጃ በአማርኛ ቋንቋ ይዘንላችሁ ቀርበናል!
🇦🇪🇪🇹 በየሳምንቱ ሁለት አዳዲስ ቪዲዮዎች!
በዚህ ቻናል ምን ያገኛሉ?
✅ የስራ ህጎችና ደንቦች: አሰሪና ሰራተኛ ህግ፣ የኮንትራት አይነቶች፣ የቪዛ ጉዳዮች – ከመሰረቱ!
✅ የደሞዝ ሁኔታዎች: በተለያዩ የስራ መስኮች ያለው አማካይ ደሞዝ እና የኑሮ ውድነት ትንተና።
✅ ትኩስ ዜናዎች: የዱባይን እና የዩኤኢን ወቅታዊ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ክስተቶች።
✅ አስፈላጊ የጉዞ መረጃ: የጉዞ ህጎች፣ መስፈርቶች፣ ከመጣር በፊት ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነገሮች!
✅ የኑሮና የባህል ምክሮች: ቤተሰብን ስለማምጣት፣ ትምህርት ቤት፣ ኪራይ እና ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎች!
💚 ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! መረጃው ለእርስዎ ብቻ አይደለም – ለሚወዷቸው ጓደኞችዎና ዘመዶችዎ ሼር ያድርጉ!
'ዱባይ ዛሬ' - ህልምዎን ከእኛ ጋር እውን ያድርጉ! ✨
#ዱባይዛሬ #DubaiZare #የዱባይስራ #ዩኤኢ #የስራህግ #አማርኛ #የደሞዝሁኔታ #የጉዞመረጃ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: