How to crochet for beginners (የኪሮሽ አሰራር ለጀማሪዎች)
Автор: Crochet by yam🧶
Загружено: 2024-08-02
Просмотров: 41479
In this video you will learn basics of crocheting,materials needed for crocheting and how to hold your crochet hook.This video is for beginner crocheters who doesn’t know where to start. Feel free to ask any questions and give us a comment on where to improve.
enjoy🧶👍
በዚህ ቪዲዮ መሰረታዊ የኪሮሽ አሰራሮችን፣ ኪሮሽ ስራን ለመስራት የሚያስፈልጉን ግብአቶችን እና ክር እና ኪሮሽ እንዴት መያዝ እንዳለባችሁ የምንማር ይሆናል። ይሄ ቪዲዮ ኪሮሽ ስራን መስራት ፈልጋችሁ ከየት መጀመር እንዳለባችሁ ላላወቃችሁ ነው። ያላቹን ማንኛውም ጥያቄ እንዲሁም አስታያየት አስቀምጡልን።
መልካም ትምህርት🧶👍
#howtocrochet #crochet #crochetbasics #howtocrochetforbeginners #የእጅስራ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: