ወረብ | “ይቤላ ሕፃን ለእሙ” | ዘሐምሌ ቂርቆስ | Hamle Kirkos
Автор: mengedi hiwet
Загружено: 2024-07-30
Просмотров: 2919
ደብረ መንክራት ቅዱስ ቂርቆስ | በርሚንግሃም ዩክ
Debre Menkrat St. Kirkos | Birmingham UK
መልክዐ ቂርቆስ
ሰላም ለእንግድዓከ ልቡና ዘከብዶ ፤
ከመ እንግድዓሁ ለዕዝራ መጽሐፍ እንተ ይንእዶ ፤
ሕፃን ቂርቆስ ምሥለ ወላዲትከ በተዋሕዶ ፤
መኑ ከማከ ለዕቶን(ለእሳት) አምሣለ አሣዕን ዘኬዶ ፤ ወመኑ አምሣለ ማይ ዘአቍረረ ነዶ
ዚቅ
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ ይቤላ ሕፃን ለእሙ፤
ኢትፍርሒ እም ነበልባለ እሳት፤
ኢትፍርሒ እም ንፈጽም ገድለነ።
ወረብ
ይቤላ ሕፃን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት /፪/
ንፈጽም ገድለነ ወስምዐነ ኢትፍርሂ እም /፪/
#eritrean #orthodox #tewahdo #church #kirkos #ቂርቆስ #ethiopian #orthodoxtewahdo
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: