የሙዚቃ ምሳሪያን አስመልክቶ የመጨረሻና የማያዳግም ምላሽ
Автор: Ademina Academy
Загружено: 2025-08-21
Просмотров: 9403
ሰላም ለናንተ:
የተከበራችሁ ተከታታዩቼ ከሰሞኑ ስንወያይበት የሰነበትንበትን የሙዚቃ መሳሪያ ይፈቀዳል አይፈቀድም ሐሳብ ጉዳይ መቋጫ ይሆን ዘንድ ይህን የመጨረሻ ቪዲዮ ሰርቻለሁ በትእግስት እንድትከታተሉኝ እየጋበዝኩ ያነበብኳቸውን መጽሀፍት፣ መጣጥፍ እና የተመለከትኳቸውን ቪዲዮዎች ውስኖቹን በ ( https://t.me/ademinaacademyEt1) የቴሌግራም ቻናል ላይ ስላስቀመጥኩላችሁ ገብታችሁ ማንበብና መመልከት ትችላላችሁ።
በተረፈ ከዚህ በኃላ የሙዚቃን ጉዳይ የዘጋሁ ሲሆን በቀጣይ በአንድ ቪዲዮ ብቻ ውዥንብር ስለተስተናገደበት የሒጃብ ጉዳይ የምመለስ ሲሆን ከዛ በኃላ ለተከታታይ የቢድዐ ኮንሰፕትን የማቀርብ ይሆናል። በሌሎች አርእስቶችም እንቀጥላለን። አሏህ ኸይሩን ነገር ሁሉ ያግራልን!
ለበለጠ መረጃ:
Tiktok:
/ ademinaacademy
Facebook:
/ ademinaacademyet
Youtube:
/ @ademinaacademyet
Telegram:
https://t.me/ademinaacademyEt1
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: