Yemawkew | የማውቀው | Soreti Moges |
Автор: Soreti Moges
Загружено: 2021-10-05
Просмотров: 5594
የማውቀው
ጌታ ኢየሱሴ የናዝሬቱ መልካም
ልቤ ወደደህ አፈቀረህ በጣም
ከእጆችህ መዳፍ ምንጊዜም አልወጣም
ብዬ ዘመርኩ ያኔ
ከዘመሩት ጋር አብሬ
ልጅነቴን ይዘህ አድጌያለሁ
ዛሬም በእጅህ መዳፍ አለሁ
የማውቀው ብዙ ፍቅርህን ነው
ስለዚህ አመሰግንሀለሁ
የማውቀው አባትነትህን ነው
ስለዚህ አመሰግንሀለሁ
Do not Forget to subscribe to my channel
Connect with Soreti on socials below:
Instagram
/ soretimoges
Facebook
/ soreti313
YouTube
https://www.youtube.com/channel/UC4C2...
The album, #Kasenebetkegn, is available now everywhere:
songwhip
https://songwhip.com/soretimoges/kase...
Apple
/ album .
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: