Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ኢየሱስ ስለ እኔ ግድ አይልህምን? ይሁዳችን በየት አለ?JESUS, Do You Even CARE?

Автор: #Zarael

Загружено: 2025-09-01

Просмотров: 6790

Описание:

በአማርኛ.JESUS, Do You Even CARE?#HungryGen #Jesus #holyspirit
በዚህ ኃይለኛ ስብከት ከሉቃስ 10፡38-42 ባለው የማርታና የማርያምን ታሪክ አብረውን ይመርምሩ።

*ማርታ:* በሥራ ብዛት፣ ጭንቀትና ፍጽምናን በመፈለግ ተጠምዳ ነበር።
*ማርያም:* የኢየሱስን እግር ስር በመቀመጥና እርሱን በማዳመጥ ተገቢውን መርጣለች።
*የኢየሱስ ትምህርት:* ኢየሱስ ህብረታችን እና ትኩረታችን ከሥራ ብዛት እንደሚበልጥ ገልጿል።
*የኛ ፈተና:* እኛም ብዙውን ጊዜ በጭንቀት፣ በሰው ይሁንታ ወይም ሰይጣን በሚፈጥርብን ሥራ ብዛት እንዘናጋለን።
*መፍትሄው:* በኢየሱስ እረፍት ይኑር። እርሱ የሕይወት እንጀራችን ነው፣ ለሁሉ ነገር በቂ ነው።

ይህን መልእክት ለማዳረስ Like፣ Share እና Subscribe ያድርጉ!

#ZARAELWORDOFGOD #ZARAELMINISTRY #EthioChristian #AmharicSermon #WordOfGod #SpiritualGrowth #MarthaAndMary #Worship #Prayer #RestInGod #GodIsEnough

Join us in this powerful sermon as we explore the story of Martha and Mary from Luke 10:38-42.

*Martha:* Consumed by busy service and worry, striving for perfection.
*Mary:* Chose to sit at Jesus' feet, prioritizing His presence and listening.
*Jesus' Teaching:* Jesus revealed that our fellowship and attention are more important than busy work.
*Our Challenge:* We often get distracted by worries, human approval, or Satan's attempts to keep us busy.
*The Solution:* Choose to rest in Jesus. He is our "Bread of Life," sufficient for all our needs.

Like, Share, and Subscribe to help spread this message!

#ZARAELWORDOFGOD #ZARAELMINISTRY #EthioChristian #AmharicSermon #WordOfGod #SpiritualGrowth #MarthaAndMary #Worship #Prayer #RestInGod #GodIsEnough
እንኳን ወደ ዛራዜል የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት በሰላም መጡ!
@zarael-bwn YouTube ቻናላችን መለያ ነው፡፡

አላማውም ሰዎች በመንፈሳዊ እውቀት እንዲያድጉ፤ እንዲታነጹ፤ እንዲበረቱ ፤ እንዲጸኑ፤ እንዲታደሱና እንዲጽናኑ በማድረግ እስከ ፍጻሜው ድረስ እንዲሄዱ ማገዝ ነው፡፡ በተጨማሪም በህብረት ማገልገልን እናይበታለን፡፡

እነዚህንም ሊንኩን በመክፈት ይመልከቱ
   • የትንቢትን ቃል ማስፈጸም! ሞጋች መልእክት ነው! እንዴት? በምድር ...  
   • የምታምነውና የምታደርገው በእውቀት ይሁን!  

ይህ ቻናል ፤ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት በማድረግ፤ ዘመኑን የሚዋጁ መልእክቶችን፤ መሰረታዊ ትምህርቶችን፤ ውይይቶችን፤ የሕይወት ተሞክሮዎችን፤ ጽሁፋዊ ሰራዎችንና ሌሎችንም እንዲያዝ ሆኖ የተቀረጸ ነው፡፡

ይህ አገልግሎት በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት በሚያገለግሉ አገልጋዮች በህብረት የሚዘጋጅ ነው፡፡
አገልጋዮችን በግል ለማግኘት ለምትፈልጉ በሚለቀቁት ቪዲዮች ላይ በሚገኘው አድረሻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡

መጽሀፍ ቅዱስ ፣ኢየሱስ ፤ክርስቲያናዊ አስተምሮ፣ የጊዜው ቃል፤ስብከት፤ እምነትና ድነት፤ መጽናናት፤ መበርታት፤ ማወቅ፤ፀሎት ፡ምክር የመሳሰሉ አግልግሎቶችን ይካታተሉ፡፡

አብረውን መስራት ከፈለጉ በኮሜንት ቦክስ ውስጥ ያሎትን ሀሳብ ያስቀምጡ፡፡ አልያም ቪዲዮቹን ሲመለከቱ በሚያገኙዋቸው አድራሻዎች ያግኙን፡፡በ+251 0912 65 84 65 ይደውሉልን!
  / biruck.girma  
https://t.me/+KhG0S644cSExZWY0
@ zarael-bwn

ኢየሱስ ስለ እኔ ግድ አይልህምን? ይሁዳችን በየት አለ?JESUS, Do You Even CARE?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

በአማርኛ የተተረጎመ ፊልም :: በኢየሱስ ስም አትናገሩ !? ፡፡ Don't speak in Jesus' name!? Gospel by the Apostles and now

በአማርኛ የተተረጎመ ፊልም :: በኢየሱስ ስም አትናገሩ !? ፡፡ Don't speak in Jesus' name!? Gospel by the Apostles and now

ክርስትናን መኖር ለሚፈልግ ብቻ! የግድ መጨረሻው ድረስ ልናየው የተገባ ነው!Zarael word of God ministry. ዛራኤል የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት

ክርስትናን መኖር ለሚፈልግ ብቻ! የግድ መጨረሻው ድረስ ልናየው የተገባ ነው!Zarael word of God ministry. ዛራኤል የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት

ከዲር ጊንባ ጀምዓውን ለመበተን የሰራው ስራ በወንድም ኻሊድ ሲገለጥ

ከዲር ጊንባ ጀምዓውን ለመበተን የሰራው ስራ በወንድም ኻሊድ ሲገለጥ

የሌሊት ፀሎት/YELELIT TSELOT/ ከዚህ ፀሎት በኋላ የሕይወት ለውጥ ይሆናል Midnight prayer with prophet mekuwanint ነብይ መኩ

የሌሊት ፀሎት/YELELIT TSELOT/ ከዚህ ፀሎት በኋላ የሕይወት ለውጥ ይሆናል Midnight prayer with prophet mekuwanint ነብይ መኩ

🚨እኚህ 7 ምልክቶች መንፈስ ቅዱስ በሀይል አብሯችሁ እንዳለ የሚያመለክቱ ናቸው | Pastor Benny hinn | በአማረኛ @holytubeethiopia3495

🚨እኚህ 7 ምልክቶች መንፈስ ቅዱስ በሀይል አብሯችሁ እንዳለ የሚያመለክቱ ናቸው | Pastor Benny hinn | በአማረኛ @holytubeethiopia3495

በፈተና ፅኑ // በነብይ ጥላሁን // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

በፈተና ፅኑ // በነብይ ጥላሁን // PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2025

የጸሎት መሰረት ምንድን ነው?የጌታ ፍቅር፤ የአንተ ፍቅር ለጌታ

የጸሎት መሰረት ምንድን ነው?የጌታ ፍቅር፤ የአንተ ፍቅር ለጌታ

መለኮታዊ ጥበቃ

መለኮታዊ ጥበቃ

ሀይማኖት ብዙ ጎድቶኛል | ቸርች ውስጥ ኢየሱስን ሳላውቅ ነው ያደኩት |Benji Wolde @ABRAHAM MEDIA || PISTIS PODCAST

ሀይማኖት ብዙ ጎድቶኛል | ቸርች ውስጥ ኢየሱስን ሳላውቅ ነው ያደኩት |Benji Wolde @ABRAHAM MEDIA || PISTIS PODCAST

ክርስቲያኖች በአጋንንት ሊጠቁ ይችላሉ!

ክርስቲያኖች በአጋንንት ሊጠቁ ይችላሉ! "Can a true believer be attacked by demonic forces?"

ЭФИОПСКАЯ БИБЛИЯ раскрывает, что Иисус сказал своим ученикам после Своего воскресения | Мел Гибсон

ЭФИОПСКАЯ БИБЛИЯ раскрывает, что Иисус сказал своим ученикам после Своего воскресения | Мел Гибсон

መንፈስ ቅዱስ  ከናንተ ጋር መሆኑን እንዴት ታውቃላችሁ? ብቻህን ሁን! ኢየሱስን አጥናው! Relationship with the Holy Spirit!

መንፈስ ቅዱስ ከናንተ ጋር መሆኑን እንዴት ታውቃላችሁ? ብቻህን ሁን! ኢየሱስን አጥናው! Relationship with the Holy Spirit!

የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ የምንሰማበት 2ቱ ልዩ መንገዶች

የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ የምንሰማበት 2ቱ ልዩ መንገዶች

መንፈስ ቅዱስ በእኛ ሕይወት::መጽሐፍ ቅዱሳዊው እውነታ::Holy Spirit in Our Lives: Understanding the Biblical Truth

መንፈስ ቅዱስ በእኛ ሕይወት::መጽሐፍ ቅዱሳዊው እውነታ::Holy Spirit in Our Lives: Understanding the Biblical Truth

የሿሿ ኤጀንሲ ነኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial

የሿሿ ኤጀንሲ ነኝ መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial

እነዚህን ልማዶች የምታዘወትሩ ከሆነ በእርግጥ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችሁ አለ!

እነዚህን ልማዶች የምታዘወትሩ ከሆነ በእርግጥ መንፈስ ቅዱስ በውስጣችሁ አለ!

ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል !  #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantub #ቤላ ስላሴ

ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል ! #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantub #ቤላ ስላሴ

የእግዚአብሔርን ድምጽ እንዴት መስማት እንችላለን?ታዲያ ብዙ አማኞች ለምን አንሰማም? How to Hear God’s Voice

የእግዚአብሔርን ድምጽ እንዴት መስማት እንችላለን?ታዲያ ብዙ አማኞች ለምን አንሰማም? How to Hear God’s Voice

ከእርሱ ጋር መኖር|Prophet Tilahun |#jesus #ethiopia #protestant #halwot

ከእርሱ ጋር መኖር|Prophet Tilahun |#jesus #ethiopia #protestant #halwot

ከዚህ በኋላ መዘግየት ከህይወታችሁ ላይ ይነሳል!! በአማሪኛ ጆሽዋ ሰልማን stop delay now!! by apostle Joshua Selman in amahric

ከዚህ በኋላ መዘግየት ከህይወታችሁ ላይ ይነሳል!! በአማሪኛ ጆሽዋ ሰልማን stop delay now!! by apostle Joshua Selman in amahric

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]