"ተቀነዩ ለእግዚአብሔር" Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur
Автор: Mezmur Debter Zetewahedo
Загружено: 2023-02-19
Просмотров: 6501
ግጥምና ዜማ፦ አእምሮ ማንደፍሮ
ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት
ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና /፪/
ጾምንም እንጹም ሰውንም እናፍቅር
አዝ.....
ሰንበትን እናክብር ጽድቅንም እንፈጽም
አዝ.....
ከእህል ብቻ አይደለም ጾምን መጾም
ክፉ ከመናገር መከልከል ይቅደም
አዝ.....
ፈተናውስ ለርሱም ለጌታችን አልቀረም
አዝ.....
ምሳሌውን ከርሱ ከጌታችን እንውሰድ።
አዝ.....
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: