Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የቲቶ መልእክት: ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ //እንዳሻው ነጋሽ// Titus: Healthy Teaching Healthy Conduct// Endashaw Negash

Автор: Endashaw Negash

Загружено: 2021-04-05

Просмотров: 5438

Описание:

የቲቶ መልእክት አጭር ቢሆንም አንድ አማኝ ሊያውቃቸው የሚገቡትን መሠረታዊ ነገሮች በውስጡ የያዘ ደብዳቤ ነው። የመልእክቱን ትኩረት ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ በማለት መስቀመጥ ይቻላል። ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የጻፈበት ምክንያት 1፡5 ላይ በግልጽ ተቀምጧል። ቲቶ የተጀመረውን ጅምር ሥራ እንዲጨርስ እና በየከተማው ሽማግሌዎችን እንዲሾም ታዟል። በምእራፍ 1 መግቢያውን ተከትሎ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መሥፈርት እና በቀርጤስ የነበሩ የሐሰት መምህራን ባሕርያት ተዳሰዋል። በቀርጤስ የነበሩ ሰዎች እና የሐሰት መምህራን ሁኔታን ከገለጸ በኋላ በምእራፍ 2 ላይ ቲቶ ግን ጤናማ ትምህርት እንዲያስተምር ያሳስበዋል። ምእራፍ 2 አማኞች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እንዴት መመላለስ እንደሚገባቸው በማሳሰብ ላይ ሲያተኩር ምእራፍ 3 ደግሞ አማኞች በማያምኑት መካከል እንዴት መመላለስ እንዳለባቸው ያስተምራል። ይህ ደብዳቤ ጤናማ ትምህርት ጤናማ ቤተ ክርስቲያን እና ማኅበረ ሰብ እንደሚፈጥር ያመለክታል። ይህቺን አጭር ቪድዮ በመመልከት የደብዳቤውን ትኩረት መገንዘብ ይቻላል።

የቲቶ መልእክት: ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ //እንዳሻው ነጋሽ// Titus: Healthy Teaching Healthy Conduct// Endashaw Negash

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

1ኛ ጢሞቴዎስ: ሐሰተኞችን መቃወም፤ በእግዚአብሔር ቤት እንደሚገባ መኖር //1 Timothy: living in God's household// Endashaw N

‘’ታዋቂ ስሆን ስራዬን አጣሁ... ሶስት ቲቪ አለህ?? ሰዉ እየኖረ ነው እኔ ነኝ እንጂ '' 🤣🤣 አሪፍ ቆይታ ከተወዳጁ 'ተንኮሱ' ጋር //20-30//

የቲቶ መፅሐፍ ዳሰሳ በቄስ ፍቃዱ ገ/ዋህድ

የቲቶ መፅሐፍ ዳሰሳ በቄስ ፍቃዱ ገ/ዋህድ

2ኛ ዮሐንስ፤ አሳቾቹ እነ ማን ናቸው? Who are the Deceivers? False Teachers? Their Sponsors? // Endashaw Negash

ፈለገ አትናቲዎስ ዝምታውን ሰበረ ,አርሲ ላይ የተደረገውን ክስተት አወገዘ/ New Orthodox Tewahedo Haymanote Abew  Video 2025

ማቴዎስ 1-6 //30 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው /እንዳሻው ነጋሽ/ Matthew 1-6// 30 Bible Questions /Endashaw Negash/

2ኛ ጢሞቴዎስ: የወንጌል ዐደራ //እንዳሻው ነጋሽ// 2 Timothy: Charge to Preach the Gospel// Endashaw Negash

Brother Eyasu Berhane (Josh) - የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት ወደ ቲቶ part 1 (Titus 1)

የአዲስ ኪዳን አገልግሎት ክፍል 1

የአዲስ ኪዳን አገልግሎት ክፍል 1

የተገለጸው ጸጋ | ቲቶ 2፡11  | ወንጌላዊ ጎበና ለሊሳ

የተገለጸው ጸጋ | ቲቶ 2፡11 | ወንጌላዊ ጎበና ለሊሳ

የ ሐዋሪያው ጳውሎስ መልክት ወደ ቲቶ (ውንድም ሮቤል ጨመዳ ) wendem Robel Chemeda

ፊልሞና: ወንጌል ለውጦ ጠቃሚ ያደርጋል፤ //እንዳሻው ነጋሽ// Philemon: the gospel transforms & makes useful// Endashaw

ሽቅርቅሩ ነብይ ደረሰ  የሸሹት ጥያቄ | የፕርስቴታንቱ የነብያት ፎብያ | ክፍል 1

ЭФИОПСКАЯ БИБЛИЯ раскрывает, что Иисус сказал своим ученикам после Своего воскресения | Мел Гибсон

የፊልጵስዮስ መልክት   Dr  Abraham Teklemariam  ዶ ር አብርሃም ተክለማሪያም  ክፍል አንድ

ጥንቆላ: ጥንቆላ የስጋ ስራ ነው - ክፍል 1 – ነብይ ቢንያም ማቴዎስ

2ኛ ጢሞቴዎስ #2 - በፓስተር በድሉ ይርጋ (ዶ/ር)

2ኛ ጢሞቴዎስ #2 - በፓስተር በድሉ ይርጋ (ዶ/ር)

Brother Eyasu Berhane (Josh) - የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት ወደ ቲቶ part 2 (Titus 2)

ቃሉን በቃላችን እናጥና! በሳምንት 1 ጥቅስ፤ በዓመት 52 ጥቅሶች // እንዳሻው ነጋሽ // Memorize Scripture // Endashaw Negash

ዶክተሮች አትወልጂም አሉኝ |ጉባኤውን ሁሉ ያስለቀሰ ምስክርነት|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]