Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

Illasha Fekadu - እውነት / Ewnet

Автор: illasha fekadu

Загружено: 2025-05-08

Просмотров: 3219

Описание:

እውነት

ሁሉ ወደገዛ ምቾቱ ቢሄድ
ሰዉ ባይሠለፍ ለእውነት መንገድ
ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሃሰት
መቼም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት

ሁሉ ወደገዛ ምቾቱ ቢሄድ
ብዙም ባይገኝ እውነትን ሚወድ
ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሃሰት
መቼም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት

እቆማለሁ ለእውነት
እናገራለሁ ለህይወት
እስከ ሞት እታገላለሁ
ያለመዱኝን ሃሰት
እቆማለሁ ለእውነት
እናገራለሁ ለህይወት

ምን ቢሰብኳት ባዶ
ቢያሽሞነሙኗት ከንቱ
ሲከተላት የኖረ
ከመድረሻው ቀርቷል ስንቱ

ይልቅ ለሞት አታዝግሙ
እውነት ይጣራል ኑ ስሙ
ከምድር የሚሻል አለ
ከህይወት ግብዣ ታደሙ

ቋሚ ውል ላልተገኘላት
ለካጅ ዓለም አትሙቱ
እመንገድ ቤት መቀለስ
በሆድ ለሚያልፍ ከንቱ

ጊዜ ስንዝር ላይሞላ
ዘለዓለምን ቸል አትበሉ
ምቾታችሁን ስቀሉ
እውነት ይንገስ ዝቅ በሉ

ሁሉ ወደገዛ ምቾቱ ቢሄድ
ሰዉ ባይሠለፍ ለእውነት መንገድ
ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሃሰት
መቼም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት

ሁሉ ወደገዛ ምቾቱ ቢሄድ
ብዙም ባይገኝ እውነትን ሚወድ
ሆዴ ቢሞላ ባበሉኝ ሃሰት
መቼም አልፈቅድ እንዲሆነኝ ሰውነት

እንደሚናገር መጽሃፍ
ዘመኑ እንዳለ በቋፍ
እውነት አይሸበር ለብዙ
ባለጊዜዎች ልብ ግዙ
ወደ እውነት ጓዳ ዝለቁ
ለስም ትግል አትለቁ
የሚረባውን አጥብቁ
ለከንቱ ትርፍ አትድቀቁ

እወቁ ያስገኛችሁን
አትናቁ አንድ ውዳችሁን
እውነት የሆነው ተወልዷል
አቁሙ ፍለጋችሁን
ፍቅር ሥጋ ለበሠ
ሰውነት በመከራው ተፈወሠ
ጨለማ በተስፋ ተገፈፈ
ጽድቅ በትንሣዔው ተለፈፈ

እቆማለሁ ለእውነት
እናገራለሁ ለህይወት
እስከ ሞት እታገላለሁ
ያለመዱኝን ሃሰት
እቆማለሁ ለእውነት
እናገራለሁ ለህይወት

Illasha Fekadu - እውነት  / Ewnet

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

እንደገና

እንደገና

የሚገርም  ፀጋ || Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

የሚገርም ፀጋ || Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

Джем – Illasha Fekadu - እውነት  / Ewnet

Джем – Illasha Fekadu - እውነት / Ewnet

Sime New

Sime New

በድካሜ

በድካሜ" Bedkame" “Powerful”, song l “አስደናቂ” መዝሙር (Mix)cover song |Netsanet Amanuel|2020 Teddy Tadesse

ክርስቲያናዊ ማንነት | ከዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋር | Christian Identity |

ክርስቲያናዊ ማንነት | ከዶ/ር ማሙሻ ፈንታ ጋር | Christian Identity |

እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu

እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu

Dawit Cherent - Abablatalew | ዳዊት ቸርነት -አባብላታለው  ( ደብረዘይት ምስጋና መዘምራን )

Dawit Cherent - Abablatalew | ዳዊት ቸርነት -አባብላታለው ( ደብረዘይት ምስጋና መዘምራን )

Chelemaye Bera

Chelemaye Bera

ይኸው ልቤን YIHEW LIBEN ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 08

ይኸው ልቤን YIHEW LIBEN ካሮል ፈቃዱ CAROL FEKADU Track 08

ሙሉዬን ውሰደዉ||  Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

ሙሉዬን ውሰደዉ|| Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi

Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi

Melkam Yemisrach II መልካም የምስራች - Illasha Fekadu & Zeritu Kebede

Melkam Yemisrach II መልካም የምስራች - Illasha Fekadu & Zeritu Kebede

ምን አይነት መዝሙ ነው🙆🙆 | ዘማሪ ኤላሻ ፈቃዱ | what kind of song is | Singer illasha Fekadu |🙆🙆@illashafekadu

ምን አይነት መዝሙ ነው🙆🙆 | ዘማሪ ኤላሻ ፈቃዱ | what kind of song is | Singer illasha Fekadu |🙆🙆@illashafekadu

Endegena

Endegena

Track 04 ከማየው በዓይኔ Bereket Lemma

Track 04 ከማየው በዓይኔ Bereket Lemma " Kemayew Beayne"

አላፍርም II Alafrim - ማጽናናትህ የመዝሙርና የምስክርነት ምሽት

አላፍርም II Alafrim - ማጽናናትህ የመዝሙርና የምስክርነት ምሽት

እግዚአብሔር መልካም ነው ስሜ ነው || Israel Fikadu || NEW MEZEMURE 2021

እግዚአብሔር መልካም ነው ስሜ ነው || Israel Fikadu || NEW MEZEMURE 2021

Biruk gebretsadik- kenehatiyate-ከነሀጥያቴ- volume 1-lyric video

Biruk gebretsadik- kenehatiyate-ከነሀጥያቴ- volume 1-lyric video

Ayda Abraham (ID) Silante Official Video

Ayda Abraham (ID) Silante Official Video

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]