Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ወሲብ በኢስላም | ከአል-በቀራህ ክፍል 36 የተቀነጨበ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || SUNNAH MULTIMEDIA

Автор: SUNNAH MULTIMEDIA

Загружено: 2021-09-30

Просмотров: 73050

Описание:

ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።

በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።

በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።

አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።

ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።

ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።

"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #AlBaqarah #አል_በቀራህ

ወሲብ በኢስላም | ከአል-በቀራህ ክፍል 36 የተቀነጨበ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || SUNNAH MULTIMEDIA

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ቅጣት ወይስ ፈተና? | የጁምዓ ኹጥባ(በአማርኛ) | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin HD•

ቅጣት ወይስ ፈተና? | የጁምዓ ኹጥባ(በአማርኛ) | በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin HD•

Мавлуди Исо алайҳиссалом

Мавлуди Исо алайҳиссалом

የታህሳስ 15 የማታ ዜናዎች - በቻነል 1 - አንድ ለእኛ - በቻናል 1

የታህሳስ 15 የማታ ዜናዎች - በቻነል 1 - አንድ ለእኛ - በቻናል 1

የከተማ ልጆች ትግራይ እሳት ውስጥ ገቡ - አረ ተዉ ግን ትዕግስታችን አልቋል #tigray #ebc

የከተማ ልጆች ትግራይ እሳት ውስጥ ገቡ - አረ ተዉ ግን ትዕግስታችን አልቋል #tigray #ebc

ባልሽ ካንቺ ከሚፈልጋቸው 10 ነገሮች || ልብ ያለው ልብ ይበል ||  @ElafTube

ባልሽ ካንቺ ከሚፈልጋቸው 10 ነገሮች || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube

አላህ ያይሀል

አላህ ያይሀል

ከሚያምረው ታሪካችን  || ኡስታዝ አቡበክር አህመድ || ቆየት ካሉ ሙሃደራዎች || MINARA MEDIA ሚናራ ሚድያ

ከሚያምረው ታሪካችን || ኡስታዝ አቡበክር አህመድ || ቆየት ካሉ ሙሃደራዎች || MINARA MEDIA ሚናራ ሚድያ

ደረጃህን ፈልግ|| በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

ደረጃህን ፈልግ|| በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

በቂ ነው! |  የጁምዓ ኹጥባ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

በቂ ነው! | የጁምዓ ኹጥባ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

ጥያቄና መልስ በሃላባ ከተማ | ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || ኡስታዝ አቡ ሀይደር ||ምርጥ ሙሀደራ |ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic|ሀዱስ

ጥያቄና መልስ በሃላባ ከተማ | ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || ኡስታዝ አቡ ሀይደር ||ምርጥ ሙሀደራ |ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ ትምህርት|hadis amharic|ሀዱስ

#Ethiopia የአላህ በር አልተዘጋም | በሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን Mohammed Hamidin

#Ethiopia የአላህ በር አልተዘጋም | በሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን Mohammed Hamidin

ሁል ጊዜ ሷለትን ከጎደልክ ይህንን ያድምጡ (إذا كنت دائمًا تفتقد صلاحك ، شاهد هذا) Ustaz Yasin Nuru ልብ ያለው ልብ ይበል !

ሁል ጊዜ ሷለትን ከጎደልክ ይህንን ያድምጡ (إذا كنت دائمًا تفتقد صلاحك ، شاهد هذا) Ustaz Yasin Nuru ልብ ያለው ልብ ይበል !

🛑ብልትን መጥባት መላስ ድናችን ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም

🛑ብልትን መጥባት መላስ ድናችን ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም

የትዳር ችግሮቹ እና መፍትሄው || በኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ || ልዩ ሙሐደራ ከሸይኽ ሆጀሌ ሰፈር መስጂድ #አፍሪካ_ቲቪ #africa_tv1

የትዳር ችግሮቹ እና መፍትሄው || በኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ || ልዩ ሙሐደራ ከሸይኽ ሆጀሌ ሰፈር መስጂድ #አፍሪካ_ቲቪ #africa_tv1

ድሃ ነን| አጭር ዳዕዋ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Short Daawa by Sheikh Mohammed Hamiddin

ድሃ ነን| አጭር ዳዕዋ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Short Daawa by Sheikh Mohammed Hamiddin

የወላጅ ሃቅ | የሙስሊም ስነ-ምግባር | yewelaj haq || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ #ustaz nuru turki

የወላጅ ሃቅ | የሙስሊም ስነ-ምግባር | yewelaj haq || በኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ #ustaz nuru turki

በራስ መገረም/ ዐይን/ ቡዳ

በራስ መገረም/ ዐይን/ ቡዳ

አጃኢብ የሆነ ታሪክ 37 | የሶስቱ ሰዎች ታሪክ | ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ

አጃኢብ የሆነ ታሪክ 37 | የሶስቱ ሰዎች ታሪክ | ሸይኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ

ኢማን ምንድነው? || አዲስ ሙሐደራ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || what is Iman? || by Sheikh Mohammed Hamiddin •HD

ኢማን ምንድነው? || አዲስ ሙሐደራ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || what is Iman? || by Sheikh Mohammed Hamiddin •HD

የምን ጭንቀት? | የጁምዓ ኹጥባ በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

የምን ጭንቀት? | የጁምዓ ኹጥባ በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]