Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ወደ እግዚአብሔር መቅረብ | ፓስተር ዶክተር ዮናስ ፀጋዬ

Автор: Ethiopian AG 6K Church

Загружено: 2023-08-10

Просмотров: 1253

Описание:

መ/ቅ/ ክፍል ዘዳ 4 : 7 ፣ ያዕ 4፡7-8
ዘዳግም 4:1-10
"አሁንም፥ እስራኤል ሆይ፥ እንድታደርጉአቸው በሕይወትም እንድትኖሩ፥ የአባቶቻችሁም አምላክ እግዚአብሔር ወደሚሰጣችሁ ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱ፥ የማስተምራችሁን ሥርዓትና ፍርድ ስሙ። እኔ ያዘዝኋችሁን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ትጠብቃላችሁ እንጂ ባዘዝኋችሁ ቃል ላይ አትጨምሩም፥ ከእርሱም አታጎድሉም። ብዔልፌጎርን የተከተሉትን ሰዎች ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከመካከላችሁ እንዳጠፋ፥ እግዚአብሔር በብዔልፌጎር ያደረገውን ዓይኖቻችሁ አይተዋል። እናንተ ግን አምላካችሁን እግዚአብሔርን የተከተላችሁ እስከ ዛሬ ድረስ ሁላችሁ በሕይወት ትኖራላችሁ። እነሆ፥ እናንተ ገብታችሁ በምትወርሱአት ምድር ውስጥ እንዲህ ታደርጉ ዘንድ አምላኬ እግዚአብሔር እንዳዘዘኝ ሥርዓትንና ፍርድን አስተማርኋችሁ። ጠብቁአት አድርጉአትም፤ ይህችን ሥርዓት ሁሉ ሰምተው፦ በእውነት ይህ ታላቅ ሕዝብ ጠቢብና አስተዋይ ሕዝብ ነው በሚሉ በአሕዛብ ፊት ጥበባችሁና ማስተዋላችሁ ይህ ነውና፤ አምላካችን እግዚአብሔር በምንጠራው ጊዜ ሁሉ እንደሚቀርበን፥ አምላኩ ወደ እርሱ የቀረበው ታላቅ ሕዝብ ማን ነው? በዓይናችሁ ፊት ዛሬ እንደማኖራት እንደዚህች ሕግ ሁሉ ጽድቅ የሆነች ሥርዓትና ፍርድ ያለው ታላቅ ሕዝብ ማን ነው? እግዚአብሔር፦ ሕዝቡን ወደ እኔ ሰብስብ፥ በምድርም በሕይወት በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ እኔን መፍራት ይማሩ ዘንድ፥ ልጆቻቸውንም ያስተምሩ ዘንድ ቃሌን አሰማቸዋለሁ ብሎ በተናገረኝ ጊዜ፥ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት በኮሬብ በቆምህበት ቀን ዓይኖችህ ያዩትን ነገር እንዳትረሳ፥ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ ከልብህ እንዳይወድቅ ተጠንቀቅ፥ ነፍስህንም በትጋት ጠብቅ፤ ለልጆችህም ለልጅ ልጆችህም አስታውቀው።"
ያዕቆብ 4:7-8
"እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።"
ወደ እግዚአብሔር መቅረብ
በቃሉ እውነት መኖር
ለእግዚአብሔር መታዘዝ
ቀርበን ከእግዚአብሔር ጋር እንኑር

ወደ እግዚአብሔር መቅረብ | ፓስተር ዶክተር ዮናስ ፀጋዬ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የነበረዉ ችግር አይቀጥልም | ፓስተር ወገኔ | @EthiopianAGChurch

የነበረዉ ችግር አይቀጥልም | ፓስተር ወገኔ | @EthiopianAGChurch

እግዚአብሔርን መፈለግ | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሳ @EthiopianAGChurch

እግዚአብሔርን መፈለግ | ሐዋሪያ መርጋ አብዲሳ @EthiopianAGChurch

ሕይወት አትኑር prophet  tilahun

ሕይወት አትኑር prophet tilahun

ወደ እግዚአብሔር መቅረብ || ፓስተር ደሳለኝ ጎበዜ || Amazing teaching 2023

ወደ እግዚአብሔር መቅረብ || ፓስተር ደሳለኝ ጎበዜ || Amazing teaching 2023

Dr. Mihret Debebe  - እልከኛው ዮናስ

Dr. Mihret Debebe - እልከኛው ዮናስ

የሮሜ ሰዎች እና የአሁኗ ቤተ ክርስትያን  ምዕራፍ | ሙሉ

የሮሜ ሰዎች እና የአሁኗ ቤተ ክርስትያን ምዕራፍ | ሙሉ

እግዚአብሔር ወደ ተሻለ መንገድ ሲመራን የምናያቸው ምልክቶች። Kesis Ashenafi G.mariam.

እግዚአብሔር ወደ ተሻለ መንገድ ሲመራን የምናያቸው ምልክቶች። Kesis Ashenafi G.mariam.

ሊያዪት የሚገባ አስደናቂ ትምህት ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ | ፓስተር ይሳቅ| Grace and Truth Church | Pastor Yisak

ሊያዪት የሚገባ አስደናቂ ትምህት ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ | ፓስተር ይሳቅ| Grace and Truth Church | Pastor Yisak

🔴ስፍራህን አትልቀቅ #sebket #protestant_mezmur #kingdomsound @yonatanakliluofficial

🔴ስፍራህን አትልቀቅ #sebket #protestant_mezmur #kingdomsound @yonatanakliluofficial

ዋሳችን እየሱስ#tilahun #preaching #habesha #newethiopianmezmur #ecrc #motivation #newethiopianmezmur

ዋሳችን እየሱስ#tilahun #preaching #habesha #newethiopianmezmur #ecrc #motivation #newethiopianmezmur

የያቤፅ ፀሎት || ሃዋርያ ዳንኤል መኮንን||Apostle Daniel Mekonnen @ ARC

የያቤፅ ፀሎት || ሃዋርያ ዳንኤል መኮንን||Apostle Daniel Mekonnen @ ARC

እግዚአብሔርን መፈለግ ||ፓስተር ሄኖክ ፀጋዬ ||Amazing teaching 2024

እግዚአብሔርን መፈለግ ||ፓስተር ሄኖክ ፀጋዬ ||Amazing teaching 2024

ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo

ባለጠጋ ነህ| You are rich| ነብይ መስፍን ንጉሴ| Prophet Mesfin Negussie| AG 6 kilo

Pastor Tariku Eshetu - ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንመለስ! | ትምህርት አንድ፡- የመሲሃዊው ንጉስ መገለጥ

Pastor Tariku Eshetu - ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንመለስ! | ትምህርት አንድ፡- የመሲሃዊው ንጉስ መገለጥ

እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch  #2025

እግዚአብሔርን ለማግኘት ምን እናድርግ? | መጋቢ ዴቪድ | @EthiopianAGChurch #2025

አስገራሚ ትምህርት || የእግዚአብሄርን ፊት መፈለግ || Pastor Tesfahun Mulualem (Dr.)

አስገራሚ ትምህርት || የእግዚአብሄርን ፊት መፈለግ || Pastor Tesfahun Mulualem (Dr.)

የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ማወቅ ይቻላል በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

የእግዚአብሔርን ፍቃድ እንዴት ማወቅ ይቻላል በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ

ሮሜ 10(1-4): (ክፍል 88)

ሮሜ 10(1-4): (ክፍል 88) "ያለ እውቀት የሆነ ቅንዓት" በወንድም ሳሚ ቱራ፡ Romans 10(1-4) PART 88 ታህሳስ 16 2015 የተሰበከ

0151 #ወደ እግዚአብሔር መቅረብ #ዲያቆን ሚኪያስ ግዛቸው #EOTCBM

0151 #ወደ እግዚአብሔር መቅረብ #ዲያቆን ሚኪያስ ግዛቸው #EOTCBM

እግዚአብሔርን ማወቅ Pastor Getu Ayalw እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሕዝብ የሚያገኘው ባርኮት YHBC Tube

እግዚአብሔርን ማወቅ Pastor Getu Ayalw እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሕዝብ የሚያገኘው ባርኮት YHBC Tube

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]