ኪቦርድ መግዛት ቀረ! | የYAMAHA 970 ኪቦርድ አፕ እንዴት ማግኘት እንችላለን? (Amharic) | ለፕሮቴስታንት መዝሙር
Автор: mezmur key
Загружено: 2025-11-24
Просмотров: 399
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ የፕሮቴስታንት መዝሙሮችን ለመጫወት የሚረዳቹን በስልካችሁ ብቻ በጣም ምርጥ የሆነውን የYAMAHA (ያማሃ) የስልክ ኪቦርድ አፕሊኬሽን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ እና ሙሉ ገጽታዎቹን (Features) በዝርዝር አሳያችኋለሁ።
Telegram link
https://t.me/mezmurkeyy
#mezmur #mobilepiano #pianotutorial #protestant_mezmur #instrumental #music #amharicmezmur #መዝሙር#ethiopiangospelsong
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: