የ መብረቅ አስገራሚ እውነታዎች
Автор: ዓለም | Discovery
Загружено: 2024-09-25
Просмотров: 20853
ኣስገራሚ የመብረቅ እውነታዎች!
❖ በዓለም ዙሪያ በየደቂቃው 6,000 የመብረቅ ብልጭታዎች ይከሰታሉ፡፡
❖ ዳይናሶሪስ ከምድረ ገፅ የጠፋው በመብረቅ አደጋ ነው፡፡
❖ የመብረቅ ብረት ከፀሃይ ውጫዊ አካል የበለጠ ግለት አለው፡፡
❖ በ1 የመብረቅ ዘንግ ውስጥ ያለው የኤሌትሪክ ጉልበት 1,000,000 ቮልት ነው፡፡
❖ የመብረቅ ዘንግ የመወርወር ፍጥነት የብርኃን ፍጥነት 1/3ኛ ነው፡፡
❖ በመብረቅ የተመታ ቆዳ ሙቀቱ እስከ 2,800 ድግሪ ሴንቲግሬድ ይግላል።
❖ በዓለም ዙርያ በአንድ ዓመት ውስጥ 625 ሰዎች በመብረቅ የመመታት አደጋ ይደር ስባቸዋል፡፡
❖ ከሴቶች ይልቅ በመብረቅ የመመታት አጋጣሚ በወንዶች ላይ በአራት እጥፍ ይጨምራል።
❖ መብረቅን እጀግ የመፍራት የስነልቦና በሽታ ጋይፎፎብያ ይባላል፡፡ ታዋቂዋ የሙዚቃ አቀንቃኝ የሆነችው ማዶና የዚህ ችግር ሰለባ ነች፡፡
❖ አንድ ሰው ከአከባቢው ሁሉ በሚልቅ ከፍታ ቦታ ላይ እስካልወጣ ድረስ በመብረቅ የመመታት ዕድሉ 0.0000003 ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ መብረቅ ይታናል ብለን ብዙም አንሰጋም፡፡ ግን እንጠነቀቃለን!
❖ በዲሞክራቲክ ኮንጎ በ1970ዎቹ የተከሰተው የመብረቅ አደጋ እስከ ዛሬ ድረስ : ለሰው : ልጆች አእምሮ : እንቆቅልሽ ሆኖ ቀርቷል። የወደቀው የእግር ኳስ ግጥሚያ እየተካሄደ ባለበት ስታድየም ውስጥ ሲሆን ከሁለቱ ተጋጣሚዎች ውስጥ የአንደኛውን ቡድን ተጫዋቾችን ብቻ ነጥሎ አጥፍቷል ምክንያቱ ግን ጭራሽ ሊታወቅ አልቻለም። እንዳንድ ጋዜጠኞች ይህ የጥንቆላ ስራ ነው ብለው ደምድመዋል።
ሮይ ሱሊቫን የተባለ ምስኪን ሰው ስሙ በጂነስ ቡክ ውስጥ ተመዝግባል፡፡ በጂነስ ቡክ ውስጥ ከዝነኞቸ ጋር መመዝገቡ ቀርቶበት በሰላም ቢኖር ግን ይሻለው ነበር፡፡ እሱ በሚኖርበት አካባቢ መብረቅ ከወደቀ ምን ጊዜም አደጋ የሚደርሰው በሮይ ሱሊቫን ላይ ነው፡፡ ሮይ ሱሊቫን በወጣትነቱ በዓመት እና ሁለት ዓመት ልዩነት ሰባት ጊዜ በመብረቅ ተመትቶ መላው ሰውነቱ ተበለሻሽቷል፡፡ በተለይ በ1970ዎቹ መጨረሻ አካባቢ የወደቀበት መብረቅ ፀጉሩን እንዳልነበረ አቃጥሎ አጥፍቶበታል። በዚህም ማህበራዊ ሕይወቱን ከመበላሸቱም በላይ እጅግ በጣም ያፈቀራት ልጅ ሊያገኛትም፡ ሊቀርባትም ባለመቻሉ ምክንያት ራሱን ለማጥፋት ተገደደና ከዚህ ዓለም በምሬት ተሰናብትዋል፡፡
❖ ሜጀር ስታምፎርድ የተባለ የእንግሊዝ ወታደር በ1918 ዓ/ም በመብረቅ ተመታ፣ እንደገና ልክ በስድስተኛው ዓመት በ1924 ዓ.ም አሁንም በመብረቅ ተመትቶ ጉዳት ደረሰበት፡፡ ዳግም ከስድስት ዓመት በኋላ በ1930 ዓ.ም ለሶስተኛ ጊዜ ተመሳሳይ አደጋ ደረሰበትና ሙሉ ለሙሉ አጥንቱን አደቀቀው፡፡ በዚህ ሰበብ ሁለት ዓመት ቆይቶ ለሞት ተዳረገ፡ ሶስተኛው መብረቅ - በወረደበት : በስድስተኛው ዓመት ደግሞ አራተኛ መብረቅ ወድቆ የሟቹን የሜጀር ስታንፎርድን መቃብር ፍርስርሱን አወጣው፡፡ ከስድስት ዓመት በኋላ ደግሞ የርሱ ልጅ እቤቱ ግቢ ውስጥ እንደቆመ በመብረቅ ተመታ ይህን የአደጋ ናዳ ምን ይሉታል?
የነዚህ ግለሰቦች ታሪክ በሰፊው በቀጣይ ቪድዮችን እናስቃኛችዋለን ሳብስክራይብ ላይክ እንዲሁም ለወዳጆቻቹ ሸር ማድረግዎ እንዳይረሱ
ምንጭ የእውቀት ማህደር ቁጥር1
Ethiopian Daily |Reyot |ATV asena |Tigrai news |ertrian news | ethioforum | ethiopian news |abelbirhanu |fetadaily|mereja| tmh|zaramedia| dw |kokob media news |kulu media|jstudio
#eritreannews #tigrignanews #ethiopiannews
#eritreannews #tigrignanews #ethiopiannews
#tigrayhorizon #tigraynews #tigrignanews #ሑመራ#ጀነራል #ወዲ ወረደ #ወልቃይት #ፀገዴ #መቐለ #ትግራይ #ethiopia #eritrea #sudan #rsf #ጌታቸው ረዳ #ola #endf #fano #አብይአህመድ #ደብረፅዮን #israel #iran #usa #uk #middleeast #libanon #hizbullah #gaza #marine #Tigraynews #tigrayhorizon #raya #Humera #welkayt #tselemti #ወዲ ወረደ #ጀነራል ምግበይ #ጌታቸው #ሑመራ #ወልቃይት #ህወሓት #ደብረፅዮን #ረዳ #eritrea #russia #sudan #libanon #usa #Ethiopianews #Ethiopia #Tigray Horizon #usa #jawarmohamed
Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia #KamalaHaris #trump #kamalaharris #joebiden
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda /Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Subscribe !
-----------------------------
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: