Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022

Автор: Yishak Sedik Official

Загружено: 2022-10-16

Просмотров: 3097801

Описание:

ጭው ባለው በረሃ ደረቅ ምድረበዳ
ከቶ ማን ደርሶልሽ ነፍሴ አንቺ ሊረዳ
ተሸክሞ አሳለፈሽ ስለተስፋው ቃል ታምኖ
ከቦሽ የነበረውን ሰልፍ ከዙሪያሽ በትኖ
እስከ ሽበት ሊሸከምሽ ደግሞም/ዛሬም የታመነ ነው
ላንቺ ያለውም ሃሳብ ፍፃሜና ተስፋ አለው

ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ
ስፍራን ለቀሽ አትሂጂ

ምኞትሽን ከበረከቱ ሁሌም የሚያጠግባት
ላንቺ እሱ ብቻ ነው የዘላለም አባት
ግራ ቀኝ በማየት ትጥቅሽ አይላላ
የልቦናሽ አይኖች አይሄዱ ወደሌላ
ኢየሱስን ይዞ ከቶ ማን ያፈረው
ስፍራውን ለቆ እንጂ ሰነፍ የከሰረው
ዛሬ ነፍሴ ተይ አትዛዬ እንጂ
ስፍራን ለቀሽ አትሄጂ

ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ
ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ
የከበደሽን በአባትሽ ላይ
መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ

የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ
በውስጥሽ ክብር ሆኖ አለ ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ
ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ሁሌም ባንቺ ዘንድ አለ
ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ

ነፍሴ ያስጨነቀሽን በጌታሽ ላይ
ጣል አድርጊ ሁሉን ለእርሱ ተይ
የከበደሽን በአባትሽ ላይ
መጣል ተማሪ ሁሉን ለእርሱ ተይ

የረድኤትሽ አምላክ ዛሬም ከእስትንፋስሽ ቀርቦ
በውስጥሽ ክብር ሆኗል ቀጥሮሻል በእሳቱ ከቦ
ትቶኛል እረሰቶኛል አትበይ ዛሬም ባንቺ ዘንድ አለ
ረብ ከሌለበት ምድር ተመለሽ ጊዜው ቀን ሳለ

በለመለመው መስክ ሁሌ ያሳደርከኝ
በእረፍት ውሃ ዘንድ አንተ የመራኸኝ
በትርህ ምርኩዝ ደግፈው አፀናኑኝ
ምህረት ቸርነትህ ዘውትር ይከተሉኝ
እንጀራዬን ውሃው ላይ ይኸው እጥላለሁ
ወድጃት እንዳልጠፋ ነፍሴን እሰጥሃለሁ

ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና
በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና
በደና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና

ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik

ፀሎትና አምልኮ በዜማ KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025

Kaleab Mengistu @Kingdom Sound Worship Night 2025 " Ewedesehalehu" Original song by Endale W/Giorgis

ውስብስቡ ጉዳይ CHILDREN OF LIGHT | ermias abebe | aman shalom | dagiti Ephrem balegize

ውስብስቡ ጉዳይ CHILDREN OF LIGHT | ermias abebe | aman shalom | dagiti Ephrem balegize

2736- Yishak Sedik | ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ | ስሬ መሰረቴ | Christ Army Tv | Prophet Eyu Chufa

2736- Yishak Sedik | ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ | ስሬ መሰረቴ | Christ Army Tv | Prophet Eyu Chufa

ይፈውስ ይዳስኝ እጅህ /

ይፈውስ ይዳስኝ እጅህ / "Yifewus Yidasegn Ejih" Bereket Tesfaye amazing live worship

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Efeligihalehu እፈልግሃለሁ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

ነፍሴ ተጠማች//Nefise Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

ነፍሴ ተጠማች//Nefise Tetemach//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

🔴ስትቸገር ብቻ ወደ እግዚአብሔር መሮጥህን አቁም |Wake Up, Faith! //ProphetTilahun//#gospel#jesus#habesha#kingdomsound

🔴ስትቸገር ብቻ ወደ እግዚአብሔር መሮጥህን አቁም |Wake Up, Faith! //ProphetTilahun//#gospel#jesus#habesha#kingdomsound

🔴ዝምብዬ እቆማለው!! ZEM BEYE EKOMALEW EBENEZER TAGESSE NEW SONG 08 August 2025

🔴ዝምብዬ እቆማለው!! ZEM BEYE EKOMALEW EBENEZER TAGESSE NEW SONG 08 August 2025

ወይ ፍንክች | ወርሃዊ የአምልኮ ምሽት ከዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ ጋር |YISHAK SEDIK|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025

ወይ ፍንክች | ወርሃዊ የአምልኮ ምሽት ከዘማሪ ይስሀቅ ሰዲቅ ጋር |YISHAK SEDIK|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025

ግርማ ሞገስህ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Girma Mogesih - Yishak Sedik (Live Worship)

ግርማ ሞገስህ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Girma Mogesih - Yishak Sedik (Live Worship)

Addisu Terefe @ Kingdom Sound Worship Night 2025 'Edenebetalehu' Original Song By Azeb Hailu

Addisu Terefe @ Kingdom Sound Worship Night 2025 'Edenebetalehu' Original Song By Azeb Hailu

ስደክም የሚያበረታኝ | ዘማሪ በረከት ተስፋዬ | Singer Bereket tesfaye |FBI CHURCH |2025@PastorDawitMolalegn

ስደክም የሚያበረታኝ | ዘማሪ በረከት ተስፋዬ | Singer Bereket tesfaye |FBI CHURCH |2025@PastorDawitMolalegn

Hilme//ህልሜ//Hanna Tekle

Hilme//ህልሜ//Hanna Tekle

ቅዱስ  ቅዱስ //Kedus//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

ቅዱስ ቅዱስ //Kedus//KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY//Live worship//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik

Ante Kibre አንተ ክብሬ   Dawit Getachew  @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Ante Kibre አንተ ክብሬ Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

ትላንት ከትላንትም በስቲያ | Mintesnot Gemechu | Created For Worship | Tilant Ketilantim Bestiya |Live Worship

ትላንት ከትላንትም በስቲያ | Mintesnot Gemechu | Created For Worship | Tilant Ketilantim Bestiya |Live Worship

ነፍሴን በፊትህ - ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ || Neftsen Befithe - Singer Tamagn Muluneh with CM Band.

ነፍሴን በፊትህ - ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ || Neftsen Befithe - Singer Tamagn Muluneh with CM Band.

ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko  (Live Version) - Sidrak Mekonnen

ድንቅ አምልኮ፣ ምርኩዜ ሸምበቆ- ዘማሪ ሲድራቅ መኮንን || Merkuze Shembeko (Live Version) - Sidrak Mekonnen

የህይወቴ ባለቤት | Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C #2024

የህይወቴ ባለቤት | Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C #2024

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]