Hagia Irene The Hidden Church Inside Topkapı Palace . በኦቶማን ቱርኮች ቤተመንግሥት ውስጥ ለሺህ ዓመታት የቆመች ቤተክርስትያን።
Автор: Emuye & Mskr Vlog.
Загружено: 2025-11-20
Просмотров: 21
Step inside one of Istanbul’s most hidden treasures: Hagia Irene, the ancient church of “Holy Peace,” older than Hagia Sophia and filled with 1,700 years of history.
In this video, we explore its origins, the Iconoclasm-era cross, its unbelievable acoustics, and its rare untouched Byzantine architecture.
We also continue our journey into Topkapı Palace, preparing you for the next episode in our Istanbul series.
If you're planning to visit Istanbul, this video is your guide to one of the most overlooked but unforgettable historical sites.
Don’t forget to Like, Subscribe, and turn on notifications for our upcoming Topkapı Palace full tour!
ሃጊያ ኤሪኒ፡የኢስታንቡል ድብቅ ጥንታዊ ውበት።
ወዳጆች እንኳን በኢስታንቡል ውስጥ ድብቅ ከሆኑ የመስህብ ሐብቶች አንዷ ወደሆነችው ወደ ሃጊያ ኤሪኒ በሰላም መጣችሁ ። ሃጊያ ኤሪኒ ማለት "ቅድስት ሰላም" ማለት ሲሆን ከታላቋ ከሃጊያ ሶፊያም የምትቀድም ጥንታዊ ቤተክርስትያን ነች። ውስጧ በ1,700 ዓመታት ታሪክ የተሞላ ነው።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ ስለ አመሠራረቷ፣ ስለ Iconoclasm ዘመን መስቀሏ፣ ስለማይታመን የድምፅ ማስተጋባቷ (acoustics) እና ስለ ብርቅዬው ያልተነካ የባይዛንታይን አርክቴክቸር የሕንፃ ግንባታ ጥበብ እንመረምራለን።
እሷን እንደጨረስን ወደ ቶፕካፒ ቤተመንግሥት ጉዞአችንን እንቀጥላለን፣ ለሚቀጥለው የኢስታንቡል ቀጣይ የቪዲዮ ዝግጅታችን በተጠንቀቅ ጠብቁን።
ኢስታንቡልን ለመጎብኘት እያሰቡ ከሆነ፣ ይህ ቪዲዮ ከሁሉም በላይ ችላ ከተባሉ ነገር ግን ፈጽሞ የማይረሱ ታሪካዊ ስፍራዎች መካከል አንዷ ለሆነችው ሃጊያ ኤሪኒ ጉብኝት መረጃ ሰጭያችሁ ነው።
መጪውን የቶፕካፒ ቤተመንግሥት ጉብኝት ቪዲዮ እንዳያመልጣችሁ Like ፣ Subscribe ማድረግን እና የማሳወቂያ ምልክቷን (notifications) ማብራት እንዳይረሱ!
#HagiaIrene #IstanbulVlog #TopkapiPalace
#ኢስታንቡል #ቶፕካፕ #ቤተመንግስት
#ታሪክ #ቪዲዮVlog #TravelEthiopia #TravelTurkey
#ByzantineHistory #HiddenGemsIstanbul
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: