#Ethiopia
Автор: Yetena Kal HD የጤና ቃል
Загружено: 2021-12-01
Просмотров: 19189
ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ #Ethiopia: ህፃናት የወይራ ዘይት መቼ መጀመር አለባቸው ? || የጤና ቃል || When to start olive oil for babies የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ።
Follow me!
YouTube: https://bit.ly/3cfDmPR
Facebook: / yetenakalhd
Twitter: / yetenakal
Telegram: https://t.me/Yetena_kal
ኢንፎርሜሽን ለማግኘት
https://t.me/Yetena_kal
==============================================================================
ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች
=============================================================================
፟
https://bit.ly/3qIOFs4
https://bit.ly/3nlBECU
https://bit.ly/3wT4HR6
https://bit.ly/3nlcF2z
https://bit.ly/32bWP2d
https://bit.ly/3Fgyia8
https://bit.ly/3qILn88
https://bit.ly/3DtSeWU
#ህፃናት #የወይራ #ዘይት #መቼ #መጀመር #አለባቸው?
ከ 6 ወር ጀምሮ ምግባቸው ላይ ጠብ እያደረግን መመገብ እንችላለን፡፡
#የትኛውን #መምረጥ #አለብን?
ተጨማሪ ምግብን በተመለከተ ኤክስትራ ቨርጅን የወይራ ዘይት የተሻለ እና ተስማሚ ነው።
የወይራ ዘይት ስብጥር ለሚያድግ አካል በጣም አስፈላጊ የሆኑት “ጠቃሚ” ኮሌስትሮል እና ያልተሟሉ የሰባ አሲዶች አሉት(fatty acid) ቅንብሩ በተጨማሪ በጡት ወተት ውስጥ ከሚገኙ ቅባቶች ጋር ተመሳሳይነት ያላቸውን ቅባቶችን ያጠቃልላል ፡፡
የወይራ ዘይት ከሌሎቹ የአትክልት ዘይቶች ሁሉ በተሻለ የህጻናት ሰውነት ላይ በዳይፐር አማካኝነት የሚፈጠርን ሽፍታ ለማጥፋት፣ እንዲሁም ህፃናት ላይ የሚወጣን ብጉር ለማጥፋት ይጠቅማል፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: