Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ፍቅረማርቆስ በእንባ አራጨን እኮ 😢 የሚሳም ተራራ የተሰኘውን አዲስ መፅሐፉን ለመጀመሪያ ጊዜ በአትላንታ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ በተገኘበት መፅሐፉን አስመረቀ

Автор: Afro Link

Загружено: 2024-04-25

Просмотров: 39640

Описание:

የፍቅረማርቆስ ደስታ ሙሉ ቃለ መጠይቁን ⬇️
   • ፍቅረማርቆስ ደስታ  

የተወዳጁ እና የበርካታ መፅሐፍ ደራሲ የሆነው ፍቅረማርቆስ ደስታ ስኬቱን ሳይሆን ውድቀቱን ”የሚሳም ተራራ“ በተሰኘውን አዲስ መፅሐፍ በሎሬት ኪነጥበባት ማዕከል ባዘጋጁት ዝግጅት ላይ ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ በተገኘበት በአማረ ሁኔታ Sunday April 07, 2024 አስመርቆአል።

"ትናንታችን ውስጥ ያለፍነው ዛሬ አለ፤ ነጋችን ውስጥም ዛሬ ሕያው ሆኖ ይኖራል። በሕይወት ዑደት ሽቅብ ቁልቁል እንወጣለን፣ እንወርዳለን፣ እናጣለን፣ እንቀበላለን . . .ፀሐይ ትገባለች፣ ትወጣለች – ሰዓቷን ጠብቃ በዛቢያዋ ላይ እየተሽከረከረች! ትናንታችን ዝምታም ነው – አጠንክሮን፣ አስተምሮን የሚያልፍ፤ ዘወር ብለን ስናየው በዐይናችን የምንስመው . . . የምንዘክረው!" የሚሳም ተራራ

አንጋፋው ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የሐመር ሕዝብ ባህል ላይ ባተኮሩት እጅግ ተወዳጅ በሆኑት ተከታታይ ‘ኤትኖግራፊክ’ ልብወለድ ድርሰቶቹ ይታወቃል። አሁን ደግሞ “የሚሳም ተራራ” የተሰኘ ድንቅ መጽሐፉን ለበርካታ ዓመታት በጉጉት ሲጠብቁ ለነበሩት አንባቢዎቹ ይዞ ቀርቧል። በዚህም የግለታሪክ መጽሐፉ ፍቅረማርቆስ የሕይወት ጉዞውን ትዕይንታዊ በሆነ ውብ ቋንቋ በመተረክ የትዝታ ብልጭታዎቹን (ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካ፣ ከልጅነት እስከ ጐልማሳነት) ሳይሰስት ያጋራናል።
#artstvworld #ebstvworldwide #ethiopian ##atlanta

Get the book at :
https://a.co/d/2TMoUDA

Copyright © 2024 Afrolink. All rights reserved.

ፍቅረማርቆስ በእንባ አራጨን እኮ 😢 የሚሳም ተራራ የተሰኘውን አዲስ መፅሐፉን ለመጀመሪያ ጊዜ በአትላንታ ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ በተገኘበት መፅሐፉን አስመረቀ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

አዝናኙና አሳዛኙ የደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የሕይወት ጉዞ!(ቆይታ ከፍቅረማርቆስ ደስታ ጋር)@endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች

"ራሴን አሜሪካ ያገኘሁት: በሕልሙ በር ከፍቶ እንደሄደ ሰው ዓይነት ሆኜ ነው!" ፍቅረማርቆስ ደስታ (የእነ 'ከቡስካ በስተጀርባ' ደራሲ) ክፍል አንድ

ዓለማየሁ ገላጋይ - በደራሲ ዳኛቸው ወርቁ አደፍርስ መፅሀፍ ዙሪያ |  Adefres Dagnachew Werku

🔴 ክፍል 2 ከታላቅ ደራሲነት ወደ ጎዳና ህይወት በአሜሪካ የፍቅረማርቆስ ደስታ የህይወት ውጣ ውረድ  #የተሳመው ተራራ #ፍቅረማርቆስ ደስታ

ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ

ደማቁ የ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" መጽሐፍ ምርቃት

🔴 ክፍል 1 ከታላቅ ደራሲነት ወደ ጎዳና ህይወት በአሜሪካ የፍቅረማርቆስ ደስታ የህይወት ውጣ ውረድ  #የተሳመው ተራራ #ፍቅረማርቆስ ደስታ

Предсказание Мессинга! Что будет 26 февраля 2026г?

ኮሜዲያን ያሴን //መድረኩ ሳቅ በሳቅ 🤣 🤣 🤣  @NahooTV.Meznagna @NahooTVEthiopia

ወድቆ መነሳት፡ከአንጋፋው ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ጋር ቆይታ ክፍል ፩ FIKREMARKOS DESTA The Yoftahe Show: Connecting Each Dot

አዲስ ትረካ| መሳጭ ትረካ |የንሥር ዓይን ክፍል አንድ |በፍቅረ ማርቆስ ደስታ|ቻግኒ ሚዲያ|Eagle Eye Part 1 |New Amharic Narration

በፅዳት ሰራተኛ ደምወዝ የተጣሉ ህጻናትን የሚያሳድጉ እናት

በፅዳት ሰራተኛ ደምወዝ የተጣሉ ህጻናትን የሚያሳድጉ እናት

Никогда не отвечай на эти 5 вопросов — они ломают жизнь!

የኛ ትረካ፡ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር 5,6,7 [ክፍል 1]  | Sebhat g/egziabher 5,6,7 [part one]

НЕОЖИДАННЫЕ детали ИЗ ЖЕНЕВЫ! ТРАМП ДАЛ ЗАДНЮЮ? Важные ИЗМЕНЕНИЯ в МИРНОМ ПЛАНЕ! В РФ ЗАВЫЛИ!

⚡️Трамп ВНЕЗАПНО ИЗМЕНИЛ ПЛАН по Украине! Кремль НА УШАХ: У Путина ОГРОМНЫЕ ПРОБЛЕМЫ. САВОСТЬЯНОВ

Почему тяжёлый труд делает тебя бедным — и как это изменить | Еврейская Мудрость

የህይወት ፈተና ሳይበግራት 6 ልጆችዋን ከቤት እያስተማረች ያጋጠሟትን እክሎች ወደ በጎ በመቀር ከእራሷ አልፋ ሌሎችን በመርዳት ላይ የምትገኝው ጀግና ሴት

ክፍል  3  | አሜሪካ 5 ልጆቻቼን እራሴ በማመርተው ቅባት ነው ማስተዳድረው | #homeschooling ኑሮን በብልሃቱ ሚኖሩ ጥንዶች #Mulu & Adonay

ትረካ - ሃያ ስድስቱና አንዷ - ማክሲም ጎርኪይ -  #amharicaudiobooks  #ትረካ #tireka  #ethiopia #tereka #amharicbooks

Что скрывает АРМЕНИЯ? Самая недооценённая страна в мире.

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]