Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ወቅታዊ ትምህርት ‘’ ሀገር የሌለው ሰው “ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቀለቅ።

Автор: Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Загружено: 2020-11-06

Просмотров: 159505

Описание:

የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ወቅታዊ ትምህርት ይደመጥ ይደመጥ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥልቀለቅ። ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!

እጅግ በቁጥር የበዙ ሰዎች ስሜታቸው ከመለዋወጡ በፊት፤ ስሜታቸው እንዲለወጥ ከውስጥ የሚገፋ ኃይል እንዳለባቸው ልብ አይሉትም፡፡ ምክንያቱም፤ መናፍስቱ ከውስጥ ሆነው በኛ አሳብ ልክ ሲጣሉን፤ ራሳችንን በራሳችን የምናወራ እንጂ ከሌላ ባዕድ ፍጡር ጋር እየተዋጋን እንደሆነ አናስተውልም፡፡

ርኩስ መናፍስት የጥፋት አሳባቸውን ወደ ጥፋት ግብር ከመቀየራቸው በፊት ሁልጊዜ መቼት የሚባለውን "መቼ" እና "የት" የሚለውን የሥነ ጥበብ ሕግ ይጠቀሙታል፡፡ ይኸውም፤ መቼ የጥፋት አሳብ ማመንጨት፣ መቼ የጥፋት ግፊት መጨመር፣ መቼ የጥፋት ግብርን ማጽደቅ የሚል፤ ጊዜን ከውስጥ ወደ ውጪና ከውጪ ወደ ውስጥ የመጠበቅ ሂደት ይጓዙበታል፡፡ የት ብለው በሚጠብቁት የቦታ መምረጥ አሠራር ውስጥ፤ የት ሥፍራ ላይ ጥፋቱን እንደሚመሩ፣ የውስጥ ጫናውን እንደሚፈጥሩ፣ የግብር ሂደቱን እንደሚያስፈጽሙ እኛ ውስጥ ሆነው ያቅዳሉ፡፡ ምሳሌ ስንመለከት፤ በመንፈሳዊ ጥንካሬና መረዳት ውስጥ ባለንበት ሰዓትና ቦታ ላይ መናፍስት ዝም ይላሉ፡፡ ከጊዜያት ቆይታ በኋላም ወደ ሥጋዊ አኗኗርና ድክመት የምናዘነብልበት ጊዜና ቦታ ሲመጣ፤ ከውስጥ ሆነው የመጣላት እቅዳቸውን ከውጪ በመጣው አጋጣሚ አስታከው ለመፈጸም ይታገላሉ፡፡

አሁን አንዳንድ ሰዎች ትናንት ሰላም ብለናቸው ዛሬ ሰናገኛቸው ኩርፍ ብለውን ያልፋሉ፡፡ ትናንት ተሳስቀን፣ ተደስተን፣ ብዙ ቁም ነገር አውርተን፣ ለዛሬው ጊዜ እቅድ አውጥተን ሳለ፤ ዛሬ ስናገኛቸው ፍጹም ከትናንት ተቃራኒ ሆነው የሚያስደነግጡን ሰዎች አሉ፡፡ ይሄ ግለሰቦቹ ውስጥ ያሉት መናፍስት ሰውየውን ከውስጥ ወደ ውጪ ሲጣሉት፤ ይሄ የውስጥ ፍጭት ወደ ውጪ በተገለጠ ጊዜ፤ ግለሰቡ ለራሱ መለዋወጡ ሳያውቀው በሚተረማመስ አሳብ መካከል ዝብርቅርቅ ያለ ጠባይን ይገልጣል፡፡

በሌላውም ደግሞ፤ ከጊዜያት በኋላ ወደ ሕይወታችን የሚገቡ መናፍስት የጠባይ መዘባረቅ እንዲፈጠርብን ያደርጋሉ፡፡ አንድ ግለሰብ በቡዳ መንፈስ ቢያዝ፤ መንፈሱ የተዋረሰውን ግለሰብ የተነሣበትን ሰው(አዋራሹን) ጠባይ ሊያሲዘው ይችላል፡፡ ችኩል የነበረ ሰው በቡዳ ሲበላን፤ እኛም ካለተፈጥሮአችን ችኩል ለመሆን እንገደዳለን፡፡ ጠበኛና ደመኛ የሆነ ሰው የቡዳ መንፈስ ወደ ሕይወታችን ሲመጣ፤ ጥል የምንፈራና የምንሸሽ የነበርነው ሰዎች ተለውጠን አምቧ ጓሮ የምንፈጥርና ለጠብ የምንጋበዝ ሆነን ቁጭ እንላለን፡፡ የመተት መናፍስትም በተመሳሳይ፤ የመታቹንና የአስመታቹን ጠባይና ባሕሪይ ለተመታቹ ግለሰብ ስለሚያዋርሱት፤ መናፍስቱ የኛ የተፈጥሮ ጠባይ ባልሆነ ሁናቴ እንድንግለጽ ሊያስገድዱን ይችላሉ፡፡

" መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገርን ያወጣል።"
(የማቴዎስ ወንጌል 12፥35)

ወቅታዊ ትምህርት ‘’ ሀገር የሌለው ሰው “ በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቀለቅ።

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

ወቅታዊ ትምህርትን ’’ ክርስቶስ ጅራፍ አንስትዋል “በመምህር ግርማ ወንድሙ  ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቅለቅ።

ወቅታዊ ትምህርትን ’’ ክርስቶስ ጅራፍ አንስትዋል “በመምህር ግርማ ወንድሙ ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ። ሼር ሼር ሼር ሼር ዓለም በተዋህዶ ድምፅ ትጥለቅለቅ።

🔴ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት | እንንቃ | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024 @AryamMedia

🔴ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት | እንንቃ | አባ ገብረ ኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024 @AryamMedia

159ኛ B ❤ ልዩ ገጠመኝ ፦ በቆሻሻ ኑሮ ውስጥ ንፁህና ወርቅ የሆነችውን ህይወት የማቆየት ስራ

159ኛ B ❤ ልዩ ገጠመኝ ፦ በቆሻሻ ኑሮ ውስጥ ንፁህና ወርቅ የሆነችውን ህይወት የማቆየት ስራ

141ኛ B ❤የህይወት ገጠመኝ፦የእህቷን ልጅ ስትቀጣው ድንገት ዘገምተኛ ቢሆንባትም ግን. ጉዷን አውጥቶ በምላሹ.....

141ኛ B ❤የህይወት ገጠመኝ፦የእህቷን ልጅ ስትቀጣው ድንገት ዘገምተኛ ቢሆንባትም ግን. ጉዷን አውጥቶ በምላሹ.....

ወጣ ገባ የሚል መንፈስ ለመያዝ ድንቅ መፍትሔ ሁላችሁም አዳምጡት።ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን✝️

ወጣ ገባ የሚል መንፈስ ለመያዝ ድንቅ መፍትሔ ሁላችሁም አዳምጡት።ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን✝️

አሥራት ዜና:- ህዳር 30/2018 ዓ.ም ሰበር:- የፀጥታ ሀላፊው በቁጥጥር ስር/ ዋለብልፅግና በስጋት የከበበው ምርጫ/ ህዝቡ ኦህዴድን

አሥራት ዜና:- ህዳር 30/2018 ዓ.ም ሰበር:- የፀጥታ ሀላፊው በቁጥጥር ስር/ ዋለብልፅግና በስጋት የከበበው ምርጫ/ ህዝቡ ኦህዴድን "ይበቃል" አለ !

ርዕስ ሀገርዋን ያልረሳች  ምርኮኛ  ከጭንቀት ከጦርነት እንዉጣና ልባችንን በዚህ ስብከት ሰላም እንስጠው  በ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

ርዕስ ሀገርዋን ያልረሳች ምርኮኛ ከጭንቀት ከጦርነት እንዉጣና ልባችንን በዚህ ስብከት ሰላም እንስጠው በ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

141ኛ A ልዩ ጉዞ ገጠመኝ በአክሱም ሀውልት አጠገብ

141ኛ A ልዩ ጉዞ ገጠመኝ በአክሱም ሀውልት አጠገብ

Memeher Girma Wondimu Video 82 B መስቀሉን አስጥለዋለዉ ይላል የካህኑ ክፉ ዲያብሎስ

Memeher Girma Wondimu Video 82 B መስቀሉን አስጥለዋለዉ ይላል የካህኑ ክፉ ዲያብሎስ

135ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ከገጠር የመጡ ወላጆችና የጠፉ ልጆቻቸው በአዲስ አበባ መንገድ ላይ

135ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ከገጠር የመጡ ወላጆችና የጠፉ ልጆቻቸው በአዲስ አበባ መንገድ ላይ

ልዩ ትምህርት ርዕስ 1 እንዳያውቁት አይናቸው ተይዞ ነበር!  ርዕስ ክፍል 2 ይህም ቃል ቅዠት መስሎ ታያቸው! በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

ልዩ ትምህርት ርዕስ 1 እንዳያውቁት አይናቸው ተይዞ ነበር! ርዕስ ክፍል 2 ይህም ቃል ቅዠት መስሎ ታያቸው! በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ

ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now

ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now

136ኛ B ❤ የህይወትየህይወት ።፦የዝሙት ችግር በዚህ ልክ ሲሆን ሁሉም ሰው ጤነኛ ነው ማለት ያሰጋል

136ኛ B ❤ የህይወትየህይወት ።፦የዝሙት ችግር በዚህ ልክ ሲሆን ሁሉም ሰው ጤነኛ ነው ማለት ያሰጋል

አሜሪካ ብዙ አመት በግ ዶሮ ሲገበርልኝ ኖርኩ ደም ሲፈስ ደስ ይለኛል በጣም አፈቅራታለሁ ግን እሷበመቁጠሪያ እየቀጠቀጠችኝ ነቃችብኝ

አሜሪካ ብዙ አመት በግ ዶሮ ሲገበርልኝ ኖርኩ ደም ሲፈስ ደስ ይለኛል በጣም አፈቅራታለሁ ግን እሷበመቁጠሪያ እየቀጠቀጠችኝ ነቃችብኝ

134ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለትዳርና ለፍቅር ጠይቋት ታስጠላኛለህ ስላለችው በመስተፋቅር ያገባት ባል መጨረሻው

134ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለትዳርና ለፍቅር ጠይቋት ታስጠላኛለህ ስላለችው በመስተፋቅር ያገባት ባል መጨረሻው

201ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሰውየው ከመልአኩ ገብርኤል ጋር የተጣላው ምን አጥፍቶ ነው አይ ሀብታም

201ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሰውየው ከመልአኩ ገብርኤል ጋር የተጣላው ምን አጥፍቶ ነው አይ ሀብታም

139ኛ የህይወት ገጠመኝ፦በባለሱቁ ላይ እልህ አስጨራሽ መገፋትና በዘረኛ ሚስቱ በኩል ትዕቢት

139ኛ የህይወት ገጠመኝ፦በባለሱቁ ላይ እልህ አስጨራሽ መገፋትና በዘረኛ ሚስቱ በኩል ትዕቢት

ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu

ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu

Memeher Girma Wondimu

Memeher Girma Wondimu" ጩህቱ የማይሰማ ሰዉ "

🔴ዛሬስ ልጆቼ ይለን ይሆን?🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | የቤትህ ቅናት በልታኛለች -  @AryamMedia

🔴ዛሬስ ልጆቼ ይለን ይሆን?🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ | የቤትህ ቅናት በልታኛለች - @AryamMedia

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]