የፈረስ ጫማ ጥልፍ ኮፍያ ሹራብ አሰራር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው🦋 how to knit horseshoe cable HAT
Автор: Aye knit & stitch for joy
Загружено: 2024-11-09
Просмотров: 6354
የኮፍያ አሰራር • የኬብል ኮፍያ አሰራር በቀላሉ {How to knit a Cable Hat}
01:00 ይሄን ኮፍያ ለመስራት የተጠቀምኩት 4ሚሊ ሜትር የሹራብ መስሪያ እና የኬብል መስሪያ ነው። የሰራሁበት ክር 80%የበግ ክር ሲሆን 20% አክረሊክ ነው። የሰራሁት መሞከሪያ 8ሴሜ ውይም 18 ጥልፍ ነው። የጭንቅላቴ ዙሪያ 56ሴሜ ነው። 56የጭንቅላት ዙር ÷8ሴሜ የመሞከሪያ ጥልፍ = 7ሴሜ
7ሴሜ ×18ጥልፍ=126 ጥልፍ
አናታችንን ትንሺ ጥበቅ አርጎ እንዲይዝልን 126×0•85(85%)=107
አሁን 107 ጥልፍ እንጀምራለን
03:16 1ኒት 1ፐርል አሰራር
03:45 107 ጥልፍ የነበረውን 126 እናረግዋለን 19 ጥልፍ መሀል መሀል በመጨለር
06:24 5ኒት +4ፐርል +8ኒት+4ፐርል ይሄን መደጋገም
07:46 8ጥልፍ ላይ ነው የፈረስ ጫመውን የምንሰራው
2ጥልፍ ወደፈት በሹራብ መስሪያ ይዘን 2 እንጠልፋለን ከዛ 2ቱን ከኬብል መስሪያ ላይ ያለውን እጠልፋለሁ ፤2ጥልፍ ወደኋላ በሹራብ መስሪያ ይዘን 2 እንጠልፋለን ከዛ 2ቱን ከኬብል መስሪያ ላይ ያለውን እጠልፋለሁ። 4 ዙር ጥልፈን 5ተኛው ላይ ነው የፈረስ ጫማውን የምንጠልፈው
11:04 የጥልፍ አቆጣጠር
11:30 ድጋሚ የፈረስ ጫማ አሰራር
12:10 የአናታችን አቀናነስ
12:40 ዙር1= የአቀናነስ አይነት ጥልፋችን ላይ 12 እንቀንሳለን
ዙር2= ምንም አንቀንሰም
14:30 ዙር3=ከፐርል ላይ አቀናነስ
ዙር4= ምንም አንቀንስም
15:30 ዙር5= 12 እንቀንሳለን
ዙር6= ምንም አንቀንስም
16:50 ዙር7=12 እንቀንሳለን
ዙር9= ምንም አንቀንስም
17:40 ዙር10= 12 እንቀንሳለን
ዙር11=ምንም አንቀንስም
19:40 ዙር12= 12 እንቀንሳለን
ዙር13= ምንም አንቀንሰም
ዙር14= 12 እንቀንሳለን
22:30 ዙር15= 12 እንቀንሳለን
25:50 2ት 2ት በመደረብ እንጥለፋለን
መልካም የሹራብ ስራ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: