አርቲስቶቻችንን ማን ነው የሚያለብሳቸው?
Автор: Mar(ማር) Culture
Загружено: 2025-12-12
Просмотров: 448
አርቲስቶቻችንን ማን ነው የሚያለብሳቸው? ✨
በማርያማዊት አባተ፣ ሊዲያና ሶሎሞን፣ ነፃነት አንበርብር እና ዳናይት መክብብ በልዩ ዝግጅቶች ላይ የለበሷቸውን ውብ እና የቅንጦት ቀሚሶች አይተን ተደንቀን ይሆናል! እነዚህ በአይነታቸው ልዩ የሆኑ እና "ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተሰሩት?" የሚያሰኙ ቀሚሶች የተሰሩት በማን ነው? መልሱ: አመሀ ዊር (Amha Wear)!
በእውነትም እነዚህን የመሰሉ ቆንጆ ስራዎች የሚፈጥሩ ኢትዮጵያውያን ዲዛይነሮች መኖራቸው ያስገርማል! ከቪዲዮው ላይ ካያችኋቸው ልብሶች የትኛውን ይበልጥ ወደዳችሁት? ከታች ኮሜንት ላይ አሳውቁን።
ተጨማሪ የሚያማምሩ ዲዛይኖችን ለማየት፣ የ Amhawear ኢንስታግራም ገጽን ይጎብኙ!
Who Dresses Our Ethiopian Artists? ✨
We've all been stunned by the beautiful, luxurious gowns worn by celebrities like Mariamawit Abate, Lydiana Solomon, Netsanet Anberbir, and Danayit Mekbib at high-profile events! The question is: who is the genius behind these unique dresses that make us ask, "Are these really Made in Ethiopia?"
The answer is the incredible design house: Amhawear!
It's amazing to see Ethiopian designers creating such beautiful and high-quality work. Which of the dresses in the video did you love the most? Let us know in the comments below!
To see more of their stunning designs, visit the Amha Wear Instagram page!
#EthiopianFashion #AmhaWear
#EthiopianFashion #AmhaWear #አርቲስቶቻችንን_ማን_ነው_የሚያለብሳቸው #AmhaWear #አመሀዊር #EthiopianFashion #የኢትዮጵያፋሽን #ማርያማዊትአባተ #ሊዲያናሶሎሞን #ነፃነትአንበርብር #ዳናይትመክብብ #የአርቲስቶችልብሶች #EthiopianDesigners #የኢትዮጵያዲዛይነሮች #ፋሽን #ውብልብሶች #ቀሚሶች #DressDesign #MadeInEthiopia #ተሰርቷልበኢትዮጵያ #FashionInAddis #GumaAwards #TiktokAwards #AmhaWear #EthiopianFashion #EthiopianDesigners #EthiopianDresses #WhoDressesTheArtists #MariamawitAbate #LydianaSolomon #NetsanetAnberbir #DanayitMekbib #GumaAwards #TiktokAwardsEthiopia #CelebrityFashionEthiopia #FashionInAddis #EthiopianStyle #DressDesign #BeautifulDresses #LuxuryFashion #MadeInEthiopia #AfricanFashion #DesignerSpotlight
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: