በገና ሚዲያ እንኳን አደረሳችሁ በማለት ደስታውን ይገልፃል ፤ በዓሉ የሠላም እና ለሀገራችን ኢትዮጵያ በረከት ይዞላት የሚመጣ ይኹንልን🤲
Автор: በገና ሚዲያ - Begena Media
Загружено: 2026-01-18
Просмотров: 187
ታቦታቱን አጅበን በረከት እየተቀበልን እንጓዝ ፤ በታላቁ ጻድቅ እና መናኝ ቅዱስ ያሬድ ዜማ ታጅበን ፣ የእግዚአብሔር በሕዝቡ መካከል የመገኘቱ (ኋኝነቱ) ምሳሌ የኾነውን ፤ ታቦት እናክብር እና እንክበር🤲
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: