✅ በ14 አመቷ የወለደችው የገጠር እናት በወሎ ሀይቅ ! ከእምዬ ጓዳ በተረሱት የወሎ እናቶች ቀዬ !
Автор: Tossa tube
Загружено: 2025-12-06
Просмотров: 18515
Today we will have a special stay with a rural mother with an amazing life story in the wollo, Hayk area. We go into the kitchen and while cooking, she shares with us the challenges she faced after getting married at a young age.
Hadra Worku is a young rural mother who got married at the age of 13 and has faced many challenges. She gave birth to her first child at the age of 14. She was not happy in her marriage either!
In addition to her married life, her displacement from the village where she was born and raised also showed her many hardships. Today's mother shares this amazing story with us.
ዛሬ በሀይቅ አካባቢ አስገራሚ የህይወት ታሪክ ካላት የገጠር እናት ጋር ልዩ ቆይታ እናደርጋለን። ወደ ኩሽና ገብተንም ምግብ እየሰራን ገና በልጅነት እድሜ ትዳር መስርታ የደረሰባትን ፈተና ታጋራናለች።
ሀድራ ወርቁ ገና በ13 አመቷ የተዳረችና ብዙ ፈተና ያዬች ወጣት የገጠር እናት ናት። የመጀመሪያ ልጇን የወለደችው ገና በ14 አመት እድሜዋ ነው። በትዳሯም ደስተኛ አልነበረችም !
ከትዳር ህይወቷ ባሻገር፣ ተወልዳ ካደገችበት ቀዬ መፈናቀሏም ብዙ መከራ አሳይቷታል። የዛሬዋ እናት ይህን ድንቅ ታሪኳን ታጋራናለች።
#rurallife #cooking #mother
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: