Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

ሕግ The Law

Автор: BibleProject - Amharic / አማርኛ

Загружено: 2024-11-08

Просмотров: 3697

Описание:

በዚህ ቪዲዮ፣ በብሉይ ኪዳን የሚገኙትን ጥንታዊ ሕጎች አስፈላጊነትን እንመረምራለን። ሕጎቹ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ለምንድን ነው? ለኢየሱስ ተከታዮችስ የሚያስተላልፉት መልእክት ምንድን ነው? ‘እግዚአብሔርን ውደድ፤ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ አድርገህ ውደድ’ ወዳለው፣ ለሕጉ ፍጻሜንና መደምደሚያን ወደ ሰጠው ወደ ኢየሱስ የሚያመራውን፣ በአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቍልፍ ታሪክ አማካኝነት ሕጎቹ አንድ ስልታዊ ዐላማን እንዴት እንዳሳኩ የምንምለከት ይሆናል።

#BibleProject #Bible #ሕግ

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው።

#BibleProject #Bible #የስደት መንገድ

የቪዲዮ ምስጋናዎች
የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
BETE-SEMAY Creative Media
Addis Ababa, Ethiopia
ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
BibleProject
ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v

ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages

ሕግ  The Law

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

መሥዋዕት እና ስርየት   Sacrifice & Atonement

መሥዋዕት እና ስርየት Sacrifice & Atonement

ዳሰሳ፡- ቈላስይስ  Colossians

ዳሰሳ፡- ቈላስይስ Colossians

Почему евреи и мусульмане не едят свинину — а христиане едят?

Почему евреи и мусульмане не едят свинину — а христиане едят?

ዳሰሳ፡ ብሉይ ኪዳን / ታናክ  Old Testament / TaNaK

ዳሰሳ፡ ብሉይ ኪዳን / ታናክ Old Testament / TaNaK

ልቤ ጨካኝ ነው! ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል

ልቤ ጨካኝ ነው! ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል

ኪዳናት   Covenants

ኪዳናት Covenants

በአእምሮ መታደስ ክፍል አንድ በፓስተር አማረ ሐጎስ

በአእምሮ መታደስ ክፍል አንድ በፓስተር አማረ ሐጎስ

Почему ЦЫГАНЕ Самая Загадочная Раса Человечества?

Почему ЦЫГАНЕ Самая Загадочная Раса Человечества?

አንተ በርግጥ የልጅህ አባት ነህ? የልጅሽ አባት ማን ነው? የልጁን አባት ፍለጋ::

አንተ በርግጥ የልጅህ አባት ነህ? የልጅሽ አባት ማን ነው? የልጁን አባት ፍለጋ::

መሲሕ  Messiah

መሲሕ Messiah

ሮሜ 7 ስለ እግዚአብሔር ሕግና ስለ ሐጢአት ሕግ

ሮሜ 7 ስለ እግዚአብሔር ሕግና ስለ ሐጢአት ሕግ

እግዚአብሔር   God

እግዚአብሔር God

ሁሉም ክርስቲያን ሊመልሳቸው የሚገቡ 15 ጥያቄዎች (Amharic Bible Quiz ) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች

ሁሉም ክርስቲያን ሊመልሳቸው የሚገቡ 15 ጥያቄዎች (Amharic Bible Quiz ) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች

መጽሐፈ ዶርሆ || የዶሮ መጽሐፍ እንዳለ ታውቃላችሁ?  || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

መጽሐፈ ዶርሆ || የዶሮ መጽሐፍ እንዳለ ታውቃላችሁ? || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት  | ፓስተር አስፋው በቀለ

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | የጨለማው/የዝምታ 400 ዘመናት | ፓስተር አስፋው በቀለ

የህይወት መንፈስ ሕግ ክፍል አንድ # በፓስተር አማረ ሐጎስ (The law of the Spirit of life)

የህይወት መንፈስ ሕግ ክፍል አንድ # በፓስተር አማረ ሐጎስ (The law of the Spirit of life)

ሙሴ እና አስርቱ ትዕዛዛት //የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኳች//Moses and The Ten commandments//Bible STORIES !!!

ሙሴ እና አስርቱ ትዕዛዛት //የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኳች//Moses and The Ten commandments//Bible STORIES !!!

101. የኤፌሶን መልእክት ጥናት፤ ርቃችሁ የነበራችሁ ... ቀርባችኋል ኤፌ 2፥13

101. የኤፌሶን መልእክት ጥናት፤ ርቃችሁ የነበራችሁ ... ቀርባችኋል ኤፌ 2፥13

ዳሰሳ፡- ኤፌሶን  Ephesians

ዳሰሳ፡- ኤፌሶን Ephesians

የከተማ ፋይዳ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ (እና እግዚአብሔር ለከተማ ያለው እቅድ)   The City

የከተማ ፋይዳ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ (እና እግዚአብሔር ለከተማ ያለው እቅድ) The City

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]