Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel

Автор: መባ-Mebba

Загружено: 2025-12-27

Просмотров: 310

Описание:

ታኅሣሥ 19-የራማውን ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነበት ታላቅ በዓል ነው፡፡
መልአከ ሞት መስከረም 19 ቀን መጥቶ "ጊዜ ዕረፍትህ ደርሷል" ቢላቸው "የቅዱስ ገብርኤልን በዓል ሳላከብር አይሆንም" ብለው መልአከ ሞትን ለ3 ወራት ከበራቸው ላይ ያቆሙት አቡነ ስነ ኢየሱስ ዕረፍታቸው ነው፡፡
ተንቤን ውስጥ የሚገኘውን አስደናቂውን የውቅን ገብርኤል ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደስ የሠሩት አቡነ ዳንኤል ዘተንቤን ዕረፍታቸው ነው፡፡
+ገና ሲወለዱ ከሰውነታቸው ህቡዕ የሆኑ የእግዚአብሔር የምሥጢር ስሞች በሰውነታቸው ላይ ይዘው (ተጽፎውባቸው) የተወለዱ አቡነ አባለ ክርስቶስ ዕረፍታቸው ነው፡፡
ዳግመኛም በዚህች ዕለት በሚቀድስበት ጊዜ ፊቱ እሳት ሆኖ ይታይ የነበረውና በጸሎቱ እሳት ከሰማይ አውርዶ ከሃዲያንን ያቃጥል የነበረው አቡነ ዮሐንስ ዕረፍቱ ነው፡፡
ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ስነ ኢየሱስ፡- መልአከ ሞት መስከረም 19 ቀን መጥቶ "ጊዜ ዕረፍትህ ደርሷል" ቢላቸው "የቅዱስ ገብርኤልን በዓል ሳላከብር አይሆንም" ብለው መልአከ ሞትን ለ3 ወራት ከበራቸው ላይ ያቆሙት አቡነ ስነ
ኢየሱስ በደመና ተጭነው በመዘዋወር በሀገራችን ወንጌልን ሰብከዋል፡፡ገዳማቸው ታች አርማጭሆ ከሳንጃ ከተማ በእግር የ3 ሰዓት መንገድ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ጻድቁ ከሽዋ ምድር ተነሥተው ወደ ታች አርማጭሆ በመሄድ በበረሃ ውስጥ በታላቅ ተጋድሎ ኖረዋል፡፡ በዚያም የሰማዕቱ የቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድን ገዳም ገድመዋል፡፡ አቡነ ስነ ኢየሱስ ብዙ መናንያን አርድእትን ያፈሩ ታላቅ አባት ሲሆኑ አስገራሚ ተአምራትን በማድረግም ይታወቃሉ።የቅዱስ ገብርኤልን
በዓል ሳላከብር አይሆንም ብለው መልአከ ሞትን ለ3 ወራት ከበራቸው ላይ ካቆሙትና በዓሉን ካከበሩ በኃላ በዚኽች ዕለት ታሕሳስ 19 ቀን በሰላም ዐርፈዋል፡፡ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን፡፡
+ +
#eotc #ethiopia #tewahedo #habesha #duet #love #greenscreen #onthisday #orthodox ‪@mebba‬ #stgabriel

የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ

የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ

ሰላምን ዕዉትን መዓልቲ ክንውዕል #LbonaMedia

ሰላምን ዕዉትን መዓልቲ ክንውዕል #LbonaMedia

ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ

ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ

🛑 ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ //Ethiopian Orthodox St gebreal Mezmur #ጽዮን_ማርያም @Hosaenamedia

🛑 ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ //Ethiopian Orthodox St gebreal Mezmur #ጽዮን_ማርያም @Hosaenamedia

ዝክር ሳላዘክር አልሞትም ብለው 3 ዓመት መላከ ሞትን ያቆሙ ከሰማይ እሳት አውርደው መናፍቃንን ያጠፉ ቅዳሴ ሲቀድሱ ፊታቸው እንደ እሳት የሚያበራ ቅዱስ አባት

ዝክር ሳላዘክር አልሞትም ብለው 3 ዓመት መላከ ሞትን ያቆሙ ከሰማይ እሳት አውርደው መናፍቃንን ያጠፉ ቅዳሴ ሲቀድሱ ፊታቸው እንደ እሳት የሚያበራ ቅዱስ አባት

ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት - The Birth of Saint Tekle Haymanot

ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት - The Birth of Saint Tekle Haymanot

በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

የታህሳስ_19 የቅዱስ ገብርኤል የመዝሙር ስብስብ እንኳን_ለሊቀ_መላእክት ቅዱስ_ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

የታህሳስ_19 የቅዱስ ገብርኤል የመዝሙር ስብስብ እንኳን_ለሊቀ_መላእክት ቅዱስ_ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ

ድርሳነ መድኃኔ ዓለም

ድርሳነ መድኃኔ ዓለም

የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል

የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል

🔴ገድለ ተክለ ሃይማኖት እና ስንክሳር ህዳር 24 🔴(gedle tekle haymanot ena snksar hdar 23)

🔴ገድለ ተክለ ሃይማኖት እና ስንክሳር ህዳር 24 🔴(gedle tekle haymanot ena snksar hdar 23)

ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

ሰኔ ጎልጎታ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023

#ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection

#ዳናይት የአቤል መክብብ መዝሙሮች - Abel Mekbib Mezmur Collection

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

ተስፋ🙏 ተስፋ አትቁረጡ! እጅግ ድንቅ ትምህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን #Orthodox #tewahedo #ተስፋ #Tesfa #Hope #አባገብረኪዳን

ፀሎት / ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ አደራህን  / Ethiopian Orthodox prayer for St. Gabriel

ፀሎት / ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ አደራህን / Ethiopian Orthodox prayer for St. Gabriel

የታሕሣሥ 22 ሥንክሳር #ብሥራተ ገብርኤል #የምሥራች ነጋሪው መልዓክ#ሰማያዊ ወንበር እና ልብስ #ደስታን አብሣሪ

የታሕሣሥ 22 ሥንክሳር #ብሥራተ ገብርኤል #የምሥራች ነጋሪው መልዓክ#ሰማያዊ ወንበር እና ልብስ #ደስታን አብሣሪ

7ተ ሰዓታት ጸሎት ኣብ መዓልቲ! ናይ ንግሆ ጸሎት New Eritrean tigrigina morning prayer ፡ ነሕዋትኩም ውን ስደዱሎም ብጸሎት ክባረኹ።

7ተ ሰዓታት ጸሎት ኣብ መዓልቲ! ናይ ንግሆ ጸሎት New Eritrean tigrigina morning prayer ፡ ነሕዋትኩም ውን ስደዱሎም ብጸሎት ክባረኹ።

🔴ቅዱስ ሩፋኤል📔 ተዓምር፣ገድል፣ስንክሳር ታህሳስ13🔴 #eotc @ስንክሳር-ዘተዋህዶ

🔴ቅዱስ ሩፋኤል📔 ተዓምር፣ገድል፣ስንክሳር ታህሳስ13🔴 #eotc @ስንክሳር-ዘተዋህዶ

ቅዱስ ገብርኤል - ታሕሳስ 19 - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ቅዱስ ገብርኤል - ታሕሳስ 19 - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

© 2025 dtub. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]