Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
dTub
Скачать

የመናዊው የኮዬ ፈጬ ድንቅ ልጅ !

Автор: Donkey Tube

Загружено: 2025-12-05

Просмотров: 36089

Описание:

ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77
ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/leme...
_____________________________________________
በተለይ የማትሪክ ነጥብ ላልመጣላችሁ ወጌሻ ፍኖት መጣላችሁ። 0973 35 77 77 https://www.donkeyacademy.com/am/cour...
_____________________________________________
የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ
https://www.wegenfund.com/causes/rehab/
_____________________________________________
በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08
_____________________________________________
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://shorturl.at/8XwXM

ለዛሬው እንግዳችን ረኡፍ ሰላል ሞቅ ያለ አቀባበል አድርገንለታል። ረኡፍ የመጣው ከየመን ሲሆን በሳቅ በጨዋታ የስሙን ትርጉም፣ እህቱ ስንት አመቷ እንደሆነች እና አዲስ አበባ ላይ የቤት ክራይ መወደድን ይነግረናል።

😂 አስቂኝ ክፍሎች:

500,000 ብር ብሰጥህ ምን ታደርጋለህ? - ረኡፍ አስገራሚ መልስ ሰጥቷል!

የ10,000 ብር እና የ100 ብር ጥያቄዎች - አራቱንም ጥያቄዎች የመለሰበት ብቃት!

"ዶክተር አብይ አጭር ልብስ እንዲከለከልልኝ እፈልጋለሁ!" - ለዶ/ር ዐቢይ አህመድ ያስተላለፈው የለበስ መልዕክት!

⚔️ የጦርነት ትዝታዎች፡ ረኡፍ ስለ የመን ጦርነትና የሰላም አስፈላጊነት በጥልቀት ያወራል። ትምህርት ቤት፣ ቤት እና መኪና በጦርነት ጊዜ እንዴት እንደሚያልቁ የሚያሳይ አስተማሪ ክፍል!

🎁 ሽልማቱ፡ ረኡፍ 10,000 ብር እንዴት እንዳሸነፈ ይመልከቱ! (የጥበብ ፈተናውንስ አልፎ ይሆን?)

#ረኡፍሰላል #አስቂኝቃለመጠይቅ #የመን #ሰላም #የገንፎቅምሻ #DonkeyTube #abiye #yemen #ethiopia #addisababalife #comedianeshetu

በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ።

ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! ​ ⁨    / @donkeytube.eshetumelese  
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝

✅Follow and Subscribe :
Tiktok :   / comedian_eshetumelese  
Donkey Kids : @donkeytubekids
Instagram :   / comedian.eshetu  
Facebook :   / eshe.melesse  

Contact us
[email protected]

📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha

የመናዊው የኮዬ ፈጬ ድንቅ ልጅ !

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео mp4

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио mp3

Похожие видео

የቤቱ አሸባሪ እናቴ ናት!

የቤቱ አሸባሪ እናቴ ናት!" ድንቅ ልጆች🤣 ልጅ አብዮት መንግስቱ ! #dinklijoch #ethiopia #comedian #eshetumelese #donkeytube

ከ 200 ዶሮ ተነስቶ ህልሙን ያሳካው ሚሊዮነር ከወራቤ እስከ አዲስ አበባ አስደንጋጩ ነገር ምንድን ነው #dinklijoch  #comedianeshetu

ከ 200 ዶሮ ተነስቶ ህልሙን ያሳካው ሚሊዮነር ከወራቤ እስከ አዲስ አበባ አስደንጋጩ ነገር ምንድን ነው #dinklijoch #comedianeshetu

ኢትዮጵያ ዉስጥ በ ትንሽ ደሞዝ ሠው እንዴት ነው እየኖረ ያለው? አዲስ የምርምር ሾው!! #comedianeshetu #dinklijoch  #donkeytube

ኢትዮጵያ ዉስጥ በ ትንሽ ደሞዝ ሠው እንዴት ነው እየኖረ ያለው? አዲስ የምርምር ሾው!! #comedianeshetu #dinklijoch #donkeytube

ልጄ በተወለደበት ቀን ተዓምር ተደረገ ፤ ቅዱስ ገብርኤል ደረሰልኝ። #dinklijoch #comedianeshetu #donkeytube #eshetumelese

ልጄ በተወለደበት ቀን ተዓምር ተደረገ ፤ ቅዱስ ገብርኤል ደረሰልኝ። #dinklijoch #comedianeshetu #donkeytube #eshetumelese

ላንተ ስል - new ethiopian full movie 2025 lante sile  | new ethiopian movie ላንተ ስል 2025

ላንተ ስል - new ethiopian full movie 2025 lante sile | new ethiopian movie ላንተ ስል 2025

ልጅ እያለሁ ስሜ 'ከቤ' ነበር! ሚልየነሯ ኢትዮጵያዊት በዱባይ! | Afromaya #lifestyle #marakiweg

ልጅ እያለሁ ስሜ 'ከቤ' ነበር! ሚልየነሯ ኢትዮጵያዊት በዱባይ! | Afromaya #lifestyle #marakiweg

TUSK, BOGUCKI, MENTZEN. AFERA W SEJMIE WOKÓŁ KRYPTOWALUT I NAJLEPSZE FRAGMENTY

TUSK, BOGUCKI, MENTZEN. AFERA W SEJMIE WOKÓŁ KRYPTOWALUT I NAJLEPSZE FRAGMENTY

እዚህ ውስጥ ለመሽናት ፈራሁ!! #dallas #comedianeshetu #dinklijoch #donkeyyoutube #vlog

እዚህ ውስጥ ለመሽናት ፈራሁ!! #dallas #comedianeshetu #dinklijoch #donkeyyoutube #vlog

የዓመቱ ድንቅ የፍቅር ታሪክ!! #dinklijoch #donkeyyoutube #eshetumelese #ethiopia

የዓመቱ ድንቅ የፍቅር ታሪክ!! #dinklijoch #donkeyyoutube #eshetumelese #ethiopia

Владимир Путин отвечает на вопросы индийских журналистов: прямая трансляция

Владимир Путин отвечает на вопросы индийских журналистов: прямая трансляция

በገዛ ስቱዲዮዬ የፍቅር ሽምግልና ተቀመጥኩ። #donkeyyoutube #comedianeshetu #dinklijoch #love #propose #ሽምግልና

በገዛ ስቱዲዮዬ የፍቅር ሽምግልና ተቀመጥኩ። #donkeyyoutube #comedianeshetu #dinklijoch #love #propose #ሽምግልና

Ethiopia - መቀሌን ያናዋጠው ከባድ ፍንዳታ፣ ‹‹ተአምር ነው የሚያተርፈን›› ከአስመራ፣ ‹‹አብይ ሊወጋን ነው›› የኤርትራ ባለስልጣናት፣ የአዲስ አበባው

Ethiopia - መቀሌን ያናዋጠው ከባድ ፍንዳታ፣ ‹‹ተአምር ነው የሚያተርፈን›› ከአስመራ፣ ‹‹አብይ ሊወጋን ነው›› የኤርትራ ባለስልጣናት፣ የአዲስ አበባው

የቲክቶክ ተአምር እንደቀጠለ ነው። #dinklijoch #comedianeshetu #donkeyyoutube #eshetumelese #ethiopianmother

የቲክቶክ ተአምር እንደቀጠለ ነው። #dinklijoch #comedianeshetu #donkeyyoutube #eshetumelese #ethiopianmother

Ziemkiewicz: PiS musi już teraz zacząć dobijać bestię, a nie czekać dwa lata!

Ziemkiewicz: PiS musi już teraz zacząć dobijać bestię, a nie czekać dwa lata!

Фильм-бомба 2025 | НИЩИЙ МУЖ ПРОТИВ МИЛЛИАРДЕРА ИЗ ПУСТЫНИ | Мелодрама HD

Фильм-бомба 2025 | НИЩИЙ МУЖ ПРОТИВ МИЛЛИАРДЕРА ИЗ ПУСТЫНИ | Мелодрама HD

ቲጂና ድርብወርቅ(እማማ ቸሬ) ምን አገናኛቸው? ልትመለስ ነው? የኛሰው በአሜሪካ

ቲጂና ድርብወርቅ(እማማ ቸሬ) ምን አገናኛቸው? ልትመለስ ነው? የኛሰው በአሜሪካ

Дружим против Ларисы Долиной. Как дело Долиной сплотило общество?

Дружим против Ларисы Долиной. Как дело Долиной сплотило общество?

PYRRUSOWE ZWYCIĘSTWO NAWROCKIEGO. Kryptowaluty i rosyjscy szpiedzy | Dominika Wielowieyska, 05.12.25

PYRRUSOWE ZWYCIĘSTWO NAWROCKIEGO. Kryptowaluty i rosyjscy szpiedzy | Dominika Wielowieyska, 05.12.25

Zatajone tożsamości. Fałszywe nazwiska, które zmieniły Polskę

Zatajone tożsamości. Fałszywe nazwiska, które zmieniły Polskę

Chiny wezmą Tajwan? Xî Jinping chce decydować o pokoju na Ukrainie? — Bogdan Góralczyk i Zychowicz

Chiny wezmą Tajwan? Xî Jinping chce decydować o pokoju na Ukrainie? — Bogdan Góralczyk i Zychowicz

© 2025 dtub. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]