“ኢትዮጵያዊው ፃድቅ አቡነ ሃብተማርያም – ህዳር 26 በዓለ ዕረፍቱ | የቅዱሳን ታሪክ” | “የቅዱሳን ህይወት – የአቡነ ሃብተማርያምን ታሪክ በ14 ደቂቃ”
Автор: MESFIN 1_30[365]
Загружено: 2025-12-04
Просмотров: 124
ህዳር 26 በቅድስት ቤተክርስቲያን የታላቁ ፃድቅ የአቡነ ሃብተማርያም በዓለ ዕረፍታቸው በታላቅ ድምቀት ይከበራል። ይኽ ቪዲዮ ቅዱሱን የተወለዱበት ቦታ፣ ታሪክ፣ ወደ መነኮሳዊ ሕይወት መግባቱን፣ ተአምራቱን፣ ትምህርቱን እና የበዓሉን ምክንያት በጥቂቱ ይዳስሳል።
የአቡነ ሃብተማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን፣ በፀሎታቸው ይማረን።
🙏 ቻናላችንን LIKE, SHARE እና SUBSCRIBE ማድረግ አትርሱ
ይህ ይዘት እንዲበረታታ እና ለሌሎችም እንዲደርስ ይረዳናል።
#MESFIN1_30[365] #EthiopianOrtodox #አቡነሃብተማርያም #Hidar26 #ቅዱሳን
#Tewahedo #ታሪክ #በዓለዕረፍት #ፃድቅ #MahibreKidusan #OrthodoxSaints
ይኽ MESFIN 1-30[365] በአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀኖና፣ ዶግማ እና ትውፊትን መሰረት አደርጎ የሚዘጋጅ የዩቲዩብ ቻናል ነው። በእዚህ ቻናል ላይ፤
የቤተክርስቲያን ታሪክ፣
የቅዱሳን ገድል፣
የቅዱሳን በዓላት
የቅዱሳን ታሪክ
ስንክ_ሳር ተዘጋጅተው ይቀርቡበታል!!
#MESFIN1_30[365] #የኢትዮጵያኦርቶዶክስ #OrtodoxEthiopia #የቀኖናትምህርት #ዶግማ #የቅዱሳንታሪክ #በዓል #የቤተክርስቲያንበዓል #የኦርቶዶክስትውፊት #አማርኛ #YekdusanTarik #OrtodoxChurch #ኢትዮጵያ
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: