ለሶሪያ ሚኒስትርነት እስከመታጨት የደረሰው እስራኤላዊ ሰላይ አስገራሚ ታሪክ ! | ሙሉ ትረካ | እውነተኛ ታሪክ |
Автор: Enarya Tube ኢናሪያ ቲዩብ
Загружено: 2025-12-28
Просмотров: 82
ኤሊ ኮህን ካሚል ታቢት በሚል የሀሰት ስም ሶሪያዊ ማንነት ተላብሶ ለሀገሩ እስራኤል ትልቅ ጥቅም ያስገኘ ፤ ሶርያ ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት ያደረሰ ለሶሪያ ሚኒስትርነት ጭምር እስከመታጨት የደረሰ የእስራኤል ሰላይ ነው፡፡ ከተመለመለበት አጋጣሚ አንስቶ በስቅላት እስከ ተቀጣበት ጊዜ ድረስ ያለው አስገራሚ ታሪኩ በዚህ መጽሐፍ ተዳሷል፡፡
-------------------------
ኢናሪያ ቲዩብ ከተለያዩ ፡- መጻሕፍት ፤ መጽሔቶች እና ጋዜጦች
እንዲሁም ከማህበራዊ ሚዲያዎች የተገኙ ልቦለዶች እና ወጎች ፤
አስደናቂ የሆኑ እውነተኛ የወንጀል እና የፍቅር ታሪኮች
በአይነት በአይነቱ ተዘጋጅተው ወደናንተ የሚደርሱበት ቻናል ነው፡፡
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео mp4
-
Информация по загрузке: